From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
but they tore themselves into sects ; each party happy with what they have .
( ከዚያ ተከታዮቻቸው ) የሃይማኖት ነገራቸውንም በመካከላቸው ክፍልፍሎች አድርገው ቆራረጡ ፡ ፡ ሕዝብ ሁሉ እነርሱ ዘንድ ባለው ሃይማኖት ተደሳቾች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but they tore asunder their faith into many parts . but to us they are bound to return .
በሃይማኖታቸውም ነገር በመካከላቸው ተለያዩ ፡ ፡ ሁሉም ወደኛ ተመላሾች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
which tore people away and hurled them as though they were trunks of uprooted palm-trees .
ሰዎቹን ልክ ከሥሮቻቸው የተጎለሰሱ የዘንባባ ግንዶች መስለው ( ከተደበቁበት ) ትነቅላቸዋለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
have the unbelievers not ever considered that the heavens and the earth were one piece and that we tore them apart from one another . from water we have created all living things .
እነዚያም የካዱት ሰማያትና ምድር የተጣበቁ የነበሩና የለያየናቸው መኾናችንን አያውቁምን ሕያው የኾነንም ነገር ሁሉ ከውሃ ፈጠርን ፡ ፡ አያምኑምን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do the disbelievers not see that the heavens and the earth were one mass , and we tore them apart ? and we made from water every living thing .
እነዚያም የካዱት ሰማያትና ምድር የተጣበቁ የነበሩና የለያየናቸው መኾናችንን አያውቁምን ሕያው የኾነንም ነገር ሁሉ ከውሃ ፈጠርን ፡ ፡ አያምኑምን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they wronged their own selves so we reduced them to bygone tales , and utterly tore them to pieces . verily there are signs in this for everyone who is steadfast and thankful .
« ጌታችን ሆይ ! በጉዞዎቻችን መካከል አራርቅልን » አሉም ፡ ፡ ነፍሶቻቸውንም በደሉ ፡ ፡ ( መገረሚያ ) ወሬዎችም አደረግናቸው ፡ ፡ መበታተንንም ሁሉ በታተንናቸው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ በጣም ታጋሽና አመስጋኝ ለሆነ ሁሉ መገሰጫዎች አሉበት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they both raced to the door , and she tore his shirt from the back , and they found her husband at the door . she said , " what is the recompense of one who intended evil for your wife but that he be imprisoned or a painful punishment ? "
በሩንም ተሽቀዳደሙ ቀሚሱንም ከበስተኋላው ቀደደችው ፡ ፡ ጌታዋንም ( ባለቤቷን ) እበሩ አጠገብ አገኙት ፡ ፡ ( ቀደም ብላ ) « በባለቤትህ መጥፎን ያሰበ ሰው ቅጣቱ መታሰር ወይም አሳማሚ ስቃይ እንጂ ሌላ አይደለም » አለችው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting