From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
hearts will undergo terrible trembling ,
በዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" that we might try them by that ( means ) . but if any turns away from the remembrance of his lord , he will cause him to undergo a severe penalty .
በእርሱ ልንሞክራቸው ( ባጠጣናቸው ነበር ) ፡ ፡ ከጌታውም ማስታወሻ የሚያፈገፍግ ሰው አስቸጋሪን ቅጣት ያገባዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
by people , who can neither be diverted by merchandise nor bargaining from worshipping god , saying their prayers and paying religious tax . they do these things , for they are afraid of the day when all hearts and eyes will undergo terrible unrest and crisis .
አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና ዓይኖች በእርሱ የሚገላበጡበትን ቀን የሚፈሩ የኾኑ ሰዎች ( ያጠሩታል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the semblance of paradise promised the pious and devout ( is that of a garden ) with streams of water that will not go rank , and rivers of milk whose taste will not undergo a change , and rivers of wine delectable to drinkers , and streams of purified honey , and fruits of every kind in them , and forgiveness of their lord . are these like those who will live for ever in the fire and be given boiling water to drink which will cut their intestines to shreds ?
የዚያች ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት ገነት ምስል በውስጧ ሺታው ከማይለውጥ ውሃ ወንዞች ፣ ጣዕሙ ከማይለወጥ ወተትም ወንዞች ፣ ለጠጪዎች ሁሉ ጣፋጭ ከኾነች የወይን ጠጅም ወንዞች ከተነጠረ ማርም ወንዞች አልሉባት ፡ ፡ ለእነርሱም በውስጧ ከፍሬዎች ሁሉ ( በያይነቱ ) ከጌታቸው ምሕረትም አልላቸው ፡ ፡ ( በዚች ገነት ውስጥ ዘውታሪ የኾነ ሰው ) እርሱ በእሳት ውስጥ ዘውታሪ እንደኾነ ሰው ፣ ሞቃትንም ውሃ እንደተጋቱ ፣ አንጀቶቻቸውንም ወዲያውኑ እንደቆራረጠው ነውን ? ( አይደለም ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: