From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
do not eat up your wealth among yourselves unrightfully , but it should be trade by mutual consent . and do not kill yourselves .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ገንዘቦቻችሁን በመካከላችሁ ያለ አግባብ አትብሉ ፡ ፡ ግን ከእናንተ በመዋደድ የኾነችውን ንግድ ( ብሉ ) ፡ ፡ ነፍሶቻችሁንም አትግደሉ ፡ ፡ አላህ ለእናንተ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
from my signs i will turn away the unrightfully , arrogant in the land , so that even if they witness every sign they would not believe it . if they see the path of righteousness , they shall not take it as a path ; but if they see the path of error , they shall take it for their path because they belied our signs and were inattentive towards them .
እነዚያን ያለአግባብ በምድር ላይ የሚኮሩትን ከአንቀጾቼ በእርግጥ አዞራቸዋለሁ ፡ ፡ ተዓምርንም ሁሉ ቢያዩ በርሷ አያምኑም ፡ ፡ ቅንንም መንገድ ቢያዩ መንገድ አድርገው አይዙትም ፡ ፡ ግን የጥመትን መንገድ ቢያዩ መንገድ አድርገው ይይዙታል ፡ ፡ ይህ እነርሱ በአንቀጾቻችን ስለአስተባበሉና ከእርሷም ዘንጊዎች ስለኾኑ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: