From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and verily in the love of wealth he is vehement ,
እርሱም ገንዘብን ለመውደድ በጣም ብርቱ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they disobeyed the apostle of their lord , so he punished them with a vehement punishment .
የጌታቸውንም መልእክተኛ ትዕዛዝ ጣሱ ፡ ፡ የበረታችንም አያያዝ ያዛቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : " we are strong and are given to vehement fighting . but the decision is yours .
« እኛ የኀይል ባለቤቶች የብርቱ ጦርም ባለቤቶች ነን ፡ ፡ ግን ትዕዛዙ ወደ አንቺ ነው ፡ ፡ ምን እንደምታዢም አስተውዪ ፤ » አሏት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
that we might try them there by . and whosoever turneth aside from the remembrance of his lord , him he shall thrust into a torment vehement .
በእርሱ ልንሞክራቸው ( ባጠጣናቸው ነበር ) ፡ ፡ ከጌታውም ማስታወሻ የሚያፈገፍግ ሰው አስቸጋሪን ቅጣት ያገባዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he will drink it little by little and will not be able to swallow it agreeably , and death will come to him from every quarter , but he shall not die ; and there shall be vehement chastisement before him .
ይጎነጨዋል ፤ ሊውጠውም አይቀርብም ፡ ፡ ሞትም ከየስፍራው ሁሉ ይመጣበታል ፤ እርሱም የሚሞት አይደለም ፡ ፡ ከስተፊቱም ከባድ ቅጣት አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o you who believe ! do not take for intimate friends from among others than your own people ; they do not fall short of inflicting loss upon you ; they love what distresses you ; vehement hatred has already appeared from out of their mouths , and what their breasts conceal is greater still ; indeed , we have made the communications clear to you , if you will understand .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከእናንተ ሌላ ምስጢረኛን አትያዙ ፡ ፡ ማበላሸትን አይገቱላችሁም ፡ ፡ ጉዳታችሁን ይወዳሉ ፡ ፡ ጥላቻይቱ ከአፎቻቸው በእርግጥ ተገለጸች ፡ ፡ ልቦቻቸውም የሚደብቁት ይበልጥ ትልቅ ነው ፡ ፡ ልብ የምታደርጉ እንደኾናችሁ ለእናንተ ማብራሪያዎችን በእርግጥ ገለጽን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: