From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
near which is the garden of the abode ,
እርሷ ዘንድ መኖሪያይቱ ገነት ያለች ስትኾን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
honour thy father and mother; (which is the first commandment with promise;)
መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
this is the stone which was set at nought of you builders, which is become the head of the corner.
እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
which is the earnest of our inheritance until the redemption of the purchased possession, unto the praise of his glory.
እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
the first man is of the earth, earthy: the second man is the lord from heaven.
የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and take the helmet of salvation, and the sword of the spirit, which is the word of god:
የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
these are the verses of the book . and that which is sent down unto thee from thy lord is the truth , but most of the people believe not .
አ.ለ.መ.ረ ( አሊፍ ላም ሚም ራ ) ይህች ( አናቅጽ ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት ፡ ፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they will be admitted to the garden of eden which is the unseen promise of the beneficent god to his servants . the promise of god will certainly come true .
የመኖሪያን ገነቶች ያችን አልረሕማን ለባሮቹ በሩቅ ኾነው ሳሉ ተስፋ ቃል የገባላቸውን ( ይገባሉ ) ፡ ፡ እርሱ ተስፋው ተፈጻሚ ነውና ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and one of the scribes came, and having heard them reasoning together, and perceiving that he had answered them well, asked him, which is the first commandment of all?
ከጻፎችም አንዱ ቀርቦ ሲከራከሩ ሰማና መልካም አድርጎ እንደ መለሰላቸው አስተውሎ። ከሁሉ ፊተኛይቱ ትእዛዝ ማናቸይቱ ናት? ብሎ ጠየቀው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
these are verses of the scripture . that which is revealed unto thee from thy lord is the truth , but most of mankind believe not .
አ.ለ.መ.ረ ( አሊፍ ላም ሚም ራ ) ይህች ( አናቅጽ ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት ፡ ፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and remember that which is recited in your houses of the verses of allah and the wisdom . allah is the subtle , the knower .
ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም በቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ ፡ ፡ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but the rest of the dead lived not again until the thousand years were finished. this is the first resurrection.
የቀሩቱ ሙታን ግን ይህ ሺህ ዓመት እስኪፈጸም ድረስ በሕይወት አልኖሩም። ይህ የፊተኛው ትንሣኤ ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and of mankind is he whose discourse for the purpose of this world thou admirest , and he taketh allah to witness as to that which is in his heart , whereas he is the most contentious of the adversaries .
ከሰዎችም ውስጥ እርሱ ክርክረ ብርቱ ሲኾን በቅርቢቱ ሕይወት ንግግሩ የሚደንቅህና በልቡ ውስጥ ባለው ነገር ላይ አላህን የሚያስመሰክር ሰው አልለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to whom god would make known what is the riches of the glory of this mystery among the gentiles; which is christ in you, the hope of glory:
ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
the life of this world is nothing but sport and a diversion . it is the life of the hereafter which is the only true life , if they but knew it .
ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም ፡ ፡ የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት ፡ ፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ ፤ ( ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allowed unto you is the beast of the flock except that which is rehearsed unto you , not allowing the chase while ye are in a state of sanctity . verily allah ordaineth whatsoever he will .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ ፡ ፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር ፡ ፡ የግመል ፣ የከብት ፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ ላይ ኾናችሁ ማደንን የተፈቀደ ሳታደረጉ ለእናንተ ተፈቀዱ ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ይፈርዳል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
god forgives the sins and reforms the hearts of the righteously striving believers who have faith in what is revealed to muhammad - which is the truth from his lord .
እነዚያም ያመኑ ፣ በጎዎችንም የሠሩ ፣ በሙሐመድ ላይም የወረደው እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት ስለ ኾነ ያመኑ ከእነርሱ ላይ ኃጢአቶቻቸውን ያባብሳል ፡ ፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
alif lam mim ra . these are the verses of the book ; and that which is revealed to you from your lord is the truth , but most people do not believe .
አ.ለ.መ.ረ ( አሊፍ ላም ሚም ራ ) ይህች ( አናቅጽ ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት ፡ ፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and of mankind there is he whose speech may please you ( o muhammad saw ) , in this worldly life , and he calls allah to witness as to that which is in his heart , yet he is the most quarrelsome of the opponents .
ከሰዎችም ውስጥ እርሱ ክርክረ ብርቱ ሲኾን በቅርቢቱ ሕይወት ንግግሩ የሚደንቅህና በልቡ ውስጥ ባለው ነገር ላይ አላህን የሚያስመሰክር ሰው አልለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a description of the paradise which is promised to the pious ; rivers flow beneath it ; its fruits are unending , and its shade ; this is the reward of those who fear ; and the fate of the disbelievers is fire .
ያች ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት ገነት ምጣኔዋ ( እንደሚነገራችሁ ነው ) ፡ ፡ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ ፡ ፡ ምግቧ ( ሁልጊዜ ) የማይቋረጥ ፤ ነው ፡ ፡ ጥላዋም ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት ፡ ፡ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: