From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
say : ' wait if you will ; i shall be waiting with you '
« ተጠባበቁ ፤ እኔም ከእናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
yet man says : " when i am dead , will i come to life again ? "
ሰውም « በሞትኩ ጊዜ ወደፊት ሕያው ኾኜ ( ከመቃብር ) እወጣለሁን » ይላል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
for this is the word of promise, at this time will i come, and sara shall have a son.
ይህ። በዚህ ጊዜ እመጣለሁ ለሳራም ልጅ ይሆንላታል የሚል የተስፋ ቃል ነውና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
( allah ) said : " get out from this , disgraced and expelled . if any of them follow thee , - hell will i fill with you all .
« የተጠላህ ብራሪ ስትኾን ከእርሷ ውጣ ፡ ፡ ከእነርሱ የተከተለህ ከእናንተ ከመላችሁም ገሀነምን በእርግጥ እሞላታለሁ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
“ o my people , do as you may , and so will i. you will know to whom will come a punishment that will shame him , and who is a liar . so look out ; i am on the lookout with you . ”
« ሕዝቦቼም ሆይ ! በችሎታችሁ ልክ ሥሩ ፡ ፡ እኔ ሠሪ ነኝና ፡ ፡ የሚያዋርደው ቅጣት የሚመጣበትና እርሱ ውሸታም የሆነው ማን እንደኾነ ወደ ፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡ ጠብቁም እኔ ከናንተ ጋር ተጠባባቂ ነኝና » ( አላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if they contend with you that you should associate with me what you have no knowledge of , do not obey them , and keep company with them in this world kindly , and follow the way of him who turns to me , then to me is your return , then will i inform you of what you did--
ለአንተ በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር በእኔ እንድታጋራ ቢታገሉህም አትታዘዛቸው ፡ ፡ በቅርቢቱም ዓለም ፤ በመልካም ሥራ ተወዳጃቸው ፡ ፡ ወደእኔም የተመለሰን ሰው መንገድ ተከተል ፡ ፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደእኔ ነው ፡ ፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ ፤ ( አልነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( jacob ) said : " never will i send him with you until ye swear a solemn oath to me , in allah 's name , that ye will be sure to bring him back to me unless ye are yourselves hemmed in ( and made powerless ) . and when they had sworn their solemn oath , he said : " over all that we say , be allah the witness and guardian ! "
« ካልተከበባችሁ በስተቀር እርሱን በእርግጥ የምታመጡልኝ ለመሆናችሁ ከአላህ የሆነን ቃል ኪዳን መተማመኛ እስከምትሰጡኝ ድረስ ከእናንተ ጋር ፈጽሞ አልልከውም » አላቸው ፡ ፡ መተማመኛቸውንም በሰጡት ጊዜ « አላህ በምንለው ሁሉ ላይ ምስክር ነው » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting