From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
god will not forgive those who deny the truth and act wrongfully , nor will he guide them ,
እነዚያ የካዱ የበደሉም አላህ የሚምራቸውና ( ቅን ) መንገድን የሚመራቸው አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for this is thankworthy, if a man for conscience toward god endure grief, suffering wrongfully.
በግፍ መከራን የሚቀበል ሰው እግዚአብሔርን እያሰበ ኃዘንን ቢታገሥ ምስጋና ይገባዋልና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and your lord is not such as would wrongfully destroy human habitations while their inhabitants are righteous .
ጌታህም ከተሞችን ባለቤቶቻቸው መልካም ሠሪዎች ሆነው ሳሉ በመበደል የሚያጠፋቸው አልነበረም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he and his hosts became wrongfully proud in the land and they thought that they would never be returned to us .
እርሱም ሰራዊቶቹም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ ፡ ፡ እነርሱም ወደእኛ የማይመለሱ መኾናቸውን ጠረጠሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he and his soldiers wrongfully sought greatness in the land , and assumed they would never be brought back to us .
እርሱም ሰራዊቶቹም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ ፡ ፡ እነርሱም ወደእኛ የማይመለሱ መኾናቸውን ጠረጠሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those whose scale will be light , will be their souls in perdition , for that they wrongfully treated our signs .
ሚዛኖቻቸው የቀለሉባቸው ሰዎችም እነዚያ እነርሱ ተአምራቶቻችንን ይክዱ በነበሩት ምክንያት ነፍሶቻቸውን ያከሰሩ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those who consume the wealth of orphans wrongfully , only consume fire in their bellies , and they shall roast in the blaze .
እነዚያ የየቲሞችን ገንዘብ በመበደል የሚበሉ በሆዶቻቸው ውስጥ የሚበሉት እሳትን ብቻ ነው ፡ ፡ እሳትንም በእርግጥ ይገባሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he waxed proud in the land , he and his hosts , wrongfully ; and they thought they should not be returned to us .
እርሱም ሰራዊቶቹም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ ፡ ፡ እነርሱም ወደእኛ የማይመለሱ መኾናቸውን ጠረጠሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and eat not up your property among yourselves in vanity , nor seek by it to gain the hearing of the judges that ye may knowingly devour a portion of the property of others wrongfully .
ገንዘቦቻችሁንም በመካከላችሁ በከንቱ ( ያለ አግባብ ) አትብሉ ፡ ፡ እናንተም የምታውቁ ስትኾኑ ከሰዎች ገንዘቦች ከፊልን በኃጢኣት ትበሉ ዘንድ ወደ ዳኞች አትጣሏት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and for their taking interest which had been prohibited to them , and for their consuming the wealth of others wrongfully . and for the un believers among them we have prepared a painful chastisement .
ከእርሱ በቁርጥ የተከለከሉ ሲኾኑ አራጣንም በመያዛቸውና የሰዎችን ገንዘቦች ያለ አግባብ ( በጉቦ ) በመብላታቸውም ምክንያት ( የተፈቀደላቸውን እርም አደረግንባቸው ) ፡ ፡ ከእነሱም ለከሓዲዎቹ አሳማሚን ቅጣት አዘጋጀን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not swallow up your property among yourselves by false means , neither seek to gain access thereby to the judges , so that you may swallow up a part of the property of men wrongfully while you know .
ገንዘቦቻችሁንም በመካከላችሁ በከንቱ ( ያለ አግባብ ) አትብሉ ፡ ፡ እናንተም የምታውቁ ስትኾኑ ከሰዎች ገንዘቦች ከፊልን በኃጢኣት ትበሉ ዘንድ ወደ ዳኞች አትጣሏት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
believers , do not wrongfully consume each other 's wealth , but trade with it by mutual consent . do not kill one another , for god is most merciful to you .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ገንዘቦቻችሁን በመካከላችሁ ያለ አግባብ አትብሉ ፡ ፡ ግን ከእናንተ በመዋደድ የኾነችውን ንግድ ( ብሉ ) ፡ ፡ ነፍሶቻችሁንም አትግደሉ ፡ ፡ አላህ ለእናንተ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" this is so because you went about exulting wrongfully in the land , " ( will they be told ) , " and you were insolent .
ይህ ( ቅጣት ) ያላግባብ በምድር ውሰጥ ትደሰቱ በነበራችሁትና ትንበጣረሩ በነበራችሁት ነው ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and because they used to take usury whereas they were forbidden from it , and they used to wrongfully devour people ’ s wealth ; and for the disbelievers among them , we have kept prepared a painful punishment .
ከእርሱ በቁርጥ የተከለከሉ ሲኾኑ አራጣንም በመያዛቸውና የሰዎችን ገንዘቦች ያለ አግባብ ( በጉቦ ) በመብላታቸውም ምክንያት ( የተፈቀደላቸውን እርም አደረግንባቸው ) ፡ ፡ ከእነሱም ለከሓዲዎቹ አሳማሚን ቅጣት አዘጋጀን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( ix ) do not kill any person whom allah has forbidden to kill , except with right . we have granted the heir of him who has been wrongfully killed the authority to ( claim retribution ) ; so let him not exceed in slaying .
ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ ፡ ፡ የተበደለም ኾኖ የተገደለ ሰው ለዘመዱ ( በገዳዩ ላይ ) በእርግጥ ስልጣንን አድርገናል ፡ ፡ በመግደልም ወሰንን አይለፍ ፤ እርሱ የተረዳ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: