Results for yonder translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

i swear by yonder city

Amharic

በዚህ አገር ( በመካ ) እምላለሁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

by the yonder secure city ,

Amharic

በዚህ በጸጥተኛው አገርም ( እምላለሁ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

yonder is hell , which ye were promised .

Amharic

ይህቺ ያቺ ትቀጠሩዋት የነበረችው ገሀነም ናት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and thou shalt be allowed in yonder city -

Amharic

አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

yonder is the hell which the culprits belied .

Amharic

ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት ( ይባላሉ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

stamp the ground with thy foot. yonder is water to wash in , cool , and water to drink .

Amharic

« በእግርህ ( ምድርን ) ምታ ፡ ፡ ይህ ቀዝቃዛ መታጠቢያ መጠጥም ነው » ( ተባለ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so yonder are their houses overturned , for they did wrong . verily , herein is a sign unto a people who know .

Amharic

እኚህም በበደላቸው ምክንያት ባዶዎች ሲሆኑ ቤቶቻቸው ናቸው ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያወቁ ሕዝቦች አስደናቂ ተዓምር አለበት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

then cometh jesus with them unto a place called gethsemane, and saith unto the disciples, sit ye here, while i go and pray yonder.

Amharic

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደምትባል ስፍራ መጣ ደቀ መዛሙርቱንም። ወዲያ ሄጄ ስጸልይ ሳለ በዚህ ተቀመጡ አላቸው።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and how many a community have we destroyed that was thankless for its means of livelihood ! and yonder are their dwellings , which have not been inhabited after them save a little .

Amharic

ከከተማም ኑሮዋን ( ምቾቷን ) የካደችን ( ከተማ ) ያጠፋናት ብዙ ናት ፡ ፡ እነዚህም ከእነሱ በኋላ ጥቂት ጊዜ እንጅ ያልተኖረባቸው ሲኾኑ መኖሪያዎቻቸው ናቸው ፡ ፡ እኛም ( ከእነርሱ ) ወራሾች ነበርን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and how many a city have we destroyed that exulted in their living ! and yonder are their dwellings which have not been inhabited after them unless for a little while ; and verily we !

Amharic

ከከተማም ኑሮዋን ( ምቾቷን ) የካደችን ( ከተማ ) ያጠፋናት ብዙ ናት ፡ ፡ እነዚህም ከእነሱ በኋላ ጥቂት ጊዜ እንጅ ያልተኖረባቸው ሲኾኑ መኖሪያዎቻቸው ናቸው ፡ ፡ እኛም ( ከእነርሱ ) ወራሾች ነበርን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and : o adam : dwell thou and thy spouse in the garden and eat ye twain thereof whence ye will , and approach not yonder tree lest ye twain become of the wrong-doers .

Amharic

« አዳም ሆይ ! አንተም ሚስትህም በገነት ተቀመጡ ፡ ፡ ከሻችሁትም ስፍራ ብሉ ፡ ፡ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ ፡ ፡ ( ራሳቸውን ) ከሚበድሉት ትኾናላችሁና » ( አላቸው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and fir 'awn proclaimed among his people , saying : o my people ! is not mine the dominion of mis and witness yonder rivers flowing underneath me ? see ye not ?

Amharic

ፈርዖንም በሕዝቦቹ ውስጥ ተጣራ ፡ ፡ አለም ፤ « ሕዝቦቼ ሆይ ! የምስር ግዛት የኔ አይደለምን ? እነዚህም ጅረቶች ከስሬ የሚፈሱ ሲኾኑ ( የኔ አይደሉምን ? ) አትመለከቱምን ?

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,957,194,252 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK