From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
" taste your trial . this is what you sought to hasten . "
« መከራችሁን ቅመሱ ፤ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
they indeed sought to entice you away from what we revealed to you , hoping that you might invent something else in our name ; and then they would have accepted you as a close friend .
እነሆ ከዚያም ወደ አንተ ካወረድነው ሌላን በእኛ ላይ ትዋሽ ዘንድ ሊፈትኑህ በእርግጥ ተቃረቡ ፡ ፡ ያን ጊዜም ወዳጅ አድርገው በያዙህ ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and recall when allah promised you that one of the two hosts would fall to you , and you wished that the one without arms should fall into your hands . but allah sought to prove by his words the truth to be true and to annihilate the unbelievers to the last remnant
አላህም ከሁለቱ ጭፍሮች አንደኛዋን እርሷ ለናንተ ናት ሲል ተስፋ በሰጣችሁ ጊዜ ፣ የሀይል ባለቤት ያልኾነችውም ( ነጋዴይቱ ) ለናንተ ልትኾን በወደዳችሁ ጊዜ ፣ አላህም በተስፋ ቃላቱ እውነትን ማረጋገጡን ሊገልጽና የከሓዲዎችንም መጨረሻ ሊቆርጥ በሻ ጊዜ ( የኾነውን አስታውስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
thereupon the king asked the women : " what happened when you sought to tempt joseph ? " they said : " allah forbid !
( ንጉሡም ) ፡ - « ዩሱፍን ከነፍሱ ባባበላችሁት ጊዜ ነገራችሁ ምንድን ነው » አላቸው ፡ ፡ « ለአላህ ጥራት ይገባው ፡ ፡ በእርሱ ላይ ምንም መጥፎን ነገር አላወቅንም » አሉት ፡ ፡ የዐዚዝ ሚስት ፡ - « አሁን እውነቱ ተገለጸ ፡ ፡ እኔ ከነፍሱ አባበልኩት ፡ ፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው » አለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
so when they saw it as a cloud appearing in the sky advancing towards their valleys , they said : this is a cloud which will give us rain . nay ! it is what you sought to hasten on , a blast of wind in which is a painful punishment ,
ሸለቆዎቻቸውን ተቅጣጪ አግዳሚ ደመና ኾኖ ባዩትም ጊዜ « ይህ አዝናቢያችን የኾነ ደመና ነው » አሉ ፡ ፡ ( ሁድም ) « አይደለም ፤ እርሱ ያ በእርሱ የተቻኮላችሁበት መዐት ነው ፡ ፡ በውስጧ አሳማሚ ስቃይ ያለባት ነፋስ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when they saw it as a cloud advancing toward their valleys , they said , ‘ this cloud brings us rain . ’ ‘ no , it is what you sought to hasten : a hurricane carrying a painful punishment ,
ሸለቆዎቻቸውን ተቅጣጪ አግዳሚ ደመና ኾኖ ባዩትም ጊዜ « ይህ አዝናቢያችን የኾነ ደመና ነው » አሉ ፡ ፡ ( ሁድም ) « አይደለም ፤ እርሱ ያ በእርሱ የተቻኮላችሁበት መዐት ነው ፡ ፡ በውስጧ አሳማሚ ስቃይ ያለባት ነፋስ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and those who made excuses from the bedouins came ( to you , o prophet saw ) asking your permission to exempt them ( from the battle ) , and those who had lied to allah and his messenger sat at home ( without asking the permission for it ) ; a painful torment will seize those of them who disbelieve .
ከአዕራቦችም ይቅርታ ፈላጊዎቹ ለእነሱ እንዲፈቀድላቸው መጡ ፡ ፡ እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የዋሹትም ተቀመጡ ፡ ፡ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.