From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
you spent many years of your life among us and then you committed that deed of yours . you are very ungrateful indeed . "
« ያችንም የሠራሃትን ሥራህን አልሠራህምን አንተም ከውለታ ቢሶቹ ነህ » ( አለ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
say , " perhaps some of the things which you wish to experience immediately are very close to you . "
« የዚያ የምትቻኮሉበት ከፊሉ ለእናንተ የቀረበ መኾኑ ተረጋግጧል » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
god gives abundant sustenance to whomever he wants and determines everyone 's destiny . some people are very happy with the worldly life .
አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ ( ከሓዲዎች ) በቅርቢቱም ሕይወት ተደሰቱ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱ አንጻር ( ትንሽ ) መጠቀሚያ እንጂ ምንም አይደለችም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those who dispute the signs of allah without any authority having reached them are very hateful before allah and the believers . as such allah sets a seal on every heart that is proud and arrogant .
እነዚያ ፤ የመጣላቸው አስረጅ ሳይኖር በአላህ ተዓምራቶች የሚከራከሩ ( ክርክራቸው ) አላህ ዘንድና እነዚያም አመኑት ዘንድ መጠላቱ በጣም ተለቀ ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ በኩሩ ጨካኝ ( ሰው ) ልብ ሁሉ ላይ ያትማል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
most partners transgress against each other except for the righteously striving believers who are very few . " david realized that it was a test from us so he asked forgiveness from his lord and knelt down before him in repentance .
« ሴት በግህን ወደ በጎቹ ( ለመቀላቀል ) በመጠየቁ በእርግጥ በደለህ ፡ ፡ ከተጋሪዎችም ብዙዎቹ ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ወሰን ያልፋሉ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ብቻ ሲቀሩ ፡ ፡ እነርሱም በጣም ጥቂቶች ናቸው » አለ ፡ ፡ ዳውድም የፈተንነው መኾኑን ዐወቀ ፡ ፡ ጌታውንም ምሕረትን ለመነ ፡ ፡ ሰጋጅ ኾኖ ወደቀም ፡ ፡ በመጸጸት ተመለሰም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
does your prayer command you that we forsake the deities of our forefathers or that we may not do as we wish with our own property ? yes indeed – only you are very intelligent , most righteous * . ” ( * they mocked at him with sarcasm . )
« ሹዐይብ ሆይ ! ስግደትህ አባቶቻችን የሚገዙትን ጣዖታት እንድንተው ወይም በገንዘቦቻችን የምንሻውን መሥራትን ( እንድንተው ) ታዝሃለችን አንተ በእርግጥ ታጋሹ ቅኑ አንተ ነህና » አሉት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.