From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
afin que je sois délivré des incrédules de la judée, et que les dons que je porte à jérusalem soient agréés des saints,
በእግዚአብሔር ፈቃድ በደስታ ወደ እናንተ መጥቼ ከእናንተ ጋር እንዳርፍ፥ በይሁዳ ካሉት ከማይታዘዙ እድን ዘንድ፥ ለኢየሩሳሌምም ያለኝ አገልግሎቴ ቅዱሳንን ደስ የሚያሰኝ ይሆን ዘንድ ጸልዩ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
allah a promis à ceux d' entre vous qui ont cru et fait les bonnes œuvres qu' il leur donnerait la succession sur terre comme il l' a donnée à ceux qui les ont précédés . il donnerait force et suprématie à leur religion qu' il a agréée pour eux .
አላህ እነዚያን ከእናንተ ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን እነዚያን ከእነሱ በፊት የነበሩትን እንደተካ በምድር ለይ በእርግጥ ሊተካቸው ፣ ለእነሱም ያንን የወደደላቸውን ሃይማኖታቸውን ሊያደላድልላቸው ፣ ከፍርሃታቸውም በኋላ ጸጥታን ሊለውጥላቸው ተስፋን ቃል ሰጥቷቸዋል ፡ ፡ በእኔ ምንንም የማያጋሩ ኾነው ይግገዙኛል ፡ ፡ ከዚያም በኋላ የካደ ሰው እነዚያ እነርሱ አመጸኞች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: