Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
und ich hörte wie eine stimme einer großen schar und wie eine stimme großer wasser und wie eine stimme starker donner, die sprachen: halleluja! denn der allmächtige gott hat das reich eingenommen.
ሲል ከዙፋኑ ወጣ። እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
und laß ab von denjenigen , die ihren din als spiel und zeitvertreib nehmen und vom diesseitigen leben eingenommen sind . und ermahne mit ihm ( dem quran ) , damit keine seele dem ausgeliefert wird , was sie sich erworben hat , und es dabei für sie anstelle von allah weder einen wali noch einen fürbittenden gibt .
እነዚያንም ሃይማኖታቸውን ጨዋታና ላግጣ አድርገው የያዙትን ቅርቢቱም ሕይወት ያታለለቻቸውን ተዋቸው ፡ ፡ በእርሱም ( በቁርኣን ) ነፍስ በሠራችው ሥራ እንዳትጠፋ አስታውስ ፡ ፡ ለእርሷ ከአላህ ሌላ ረዳትና አማላጅ የላትም ፡ ፡ በመበዢያም ሁሉ ብትበዥ ከርሷ አይወሰድም ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ በሠሩት ሥራ የተጠፉት ናቸው ፡ ፡ ለነሱ ይክዱ በነበሩት ምክንያት ከፈላ ውሃ መጠጥና አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: