From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
so wende dich von ihnen ab , denn du bist nicht tadelnswert .
ከእነርሱም ( ክርክር ) ዘወር በል ፤ ( ተዋቸው ) ፡ ፡ አንተ ምንም ተወቃሽ አይደለህምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und du bist nicht ein zwingherr über sie . ermahne nur mit dem koran die , welche meine drohung fürchten .
እኛ የሚሉትን ሁሉ ዐዋቂ ነን ፡ ፡ አንተም በእነርሱ ላይ አስገዳጅ አይደለህም ፡ ፡ ስለዚህ ዛቻየን የሚፈራን ሰው በቁርኣን አስታውስ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
du bist nichts anderes als ein warner .
አንተ አስጠንቃቂ እንጂ ሌላ አይደለህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und jene , die sich beschützer außer ihm nehmen - allah gibt auf sie acht ; und du bist nicht ihr wächter .
እነዚያም ከእርሱ ሌላ ( የጣዖታት ) ረዳቶችን የያዙ ፤ አላህ በእነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡ አንተም በእነርሱ ላይ ኀላፊ አይደለህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
wenn gott gewollt hätte , wären sie nicht polytheisten geworden . und wir haben dich nicht zum hüter über sie gemacht , und du bist nicht als sachwalter über sie eingesetzt .
አላህም በሻ ኖሮ ባላጋሩ ነበር ፡ ፡ በእነሱም ላይ ጠባቂ አላደረግንህም ፡ ፡ አንተም በእነሱ ላይ ኃላፊ አይደለህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und treibe nicht jene fort , die ihren herrn am morgen und am abend im trachten nach seinem angesicht anrufen . du bist nicht verantwortlich für sie , und sie sind nicht verantwortlich für dich .
እነዚያን ጌታቸውን ፊቱን ( ውዴታውን ) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ የሚጠሩትን አታባር ፡ ፡ ታባርራቸውና ከበደለኞችም ትኾን ዘንድ እነሱን መቆጣጠር ባንተ ላይ ምንም የለብህም ፡ ፡ አንተንም መቆጣጠር በነሱ ላይ ምንም የለባቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
du bist nichts ( anderes ) als ein mensch wie wir . so bringe ein zeichen , wenn du zu den wahrhaftigen gehörst . "
« አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም ፡ ፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
du bist nichts anderes als ein mensch wie wir . so bringe eine aya , wenn du von den wahrhaftigen bist . "
« አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም ፡ ፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
diejenigen , die ungläubig sind , sagen : " du bist nicht gesandt . " sag : allah genügt als zeuge zwischen mir und euch und derjenige , der das wissen der schrift hat ' .
እነዚያም የካዱት ሰዎች « መልክተኛ አይደለህም » ይላሉ ፡ ፡ « በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በአላህና እርሱ ዘንድ የመጽሐፉ ዕውቀት ባለው ሰው በቃ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
o die ihr glaubt , wenn ihr auf allahs weg umherreist , dann unterscheidet klar und sagt nicht zu einem , der euch frieden anbietet : " du bist nicht gläubig " , wobei ihr nach den glücksgütern des diesseitigen lebens trachtet . doch bei allah ist gutes in fülle .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በአላህ መንገድ ( ለመጋደል ) በተጓዛችሁ ጊዜ አስረግጡ ፡ ፡ ሰላምታንም ወደናንተ ላቀረበ ሰው የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም የምትፈልጉ ኾናችሁ ምእመን አይደለህም አትበሉ ፡ ፡ አላህም ዘንድ ብዙ ዘረፋዎች አሉ ፡ ፡ ከዚህ በፊት እንደዚሁ ነበራችሁ ፡ ፡ አላህም በእናንተ ላይ ለገሰ ስለዚህ አስተውሉ ፡ ፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.