From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
die nacht der bestimmung ist besser als tausend monate .
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
die al-qadr-nacht ist besser als tausend monate .
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und die zahl des reisigen volkes war vieltausendmal tausend; und ich hörte ihre zahl.
የፈረሰኞችም ጭፍራ ቁጥር እልፍ ጊዜ እልፍ፥ እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ ቁጥራቸውን ሰማሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
und er griff den drachen, die alte schlange, welche ist der teufel und satan, und band ihn tausend jahre
የቀደመውንም እባብ ዘንዶውን እርሱም ዲያብሎስና ሰይጣን የተባለውን ያዘው፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
er verweilte unter ihnen tausend jahre weniger fünfzig jahre . da ergriff sie die flut , während sie unrecht taten .
ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክነው ፡ ፡ በውስጣቸውም ሺህ ዓመትን አምሳ ዓመት ሲቀር ተቀመጠ ፡ ፡ እነርሱ በዳዮች ኾነውም የውሃው ማጥለቅለቅ ያዛቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah wird sein versprechen nicht brechen . und gewiß , ein tag bei deinem herrn ist wie tausend jahre nach eurer berechnung .
አላህም ቀጠሮውን በፍጹም የማይጥስ ሲሆን በቅጣት ያቻኩሉሃል ፡ ፡ እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን ከምትቆጥሩት ( ቀን ) እንደ ሺሕ ዓመት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
sondern ihr seid gekommen zu dem berge zion und zu der stadt des lebendigen gottes, dem himmlischen jerusalem, und zu einer menge vieler tausend engel
ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
er regelt die angelegenheit vom himmel bis zur erde . dann steigt sie zu ihm empor an einem tag , dessen ausmaß nach eurer berechnung tausend jahre sind .
ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያዘጋጃል ፡ ፡ ከዚያም ከምትቆጥሩት ( ዘመን ) ልኩ ሺህ ዓመት በሆነ ቀን ውስጥ ወደርሱ ይወጣል ( ይመለሳል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und sie fordern von dir eile mit der peinigung , und allah wird doch nie sein versprechen brechen . und zweifellos ist ein yaum bei deinem herrn wie tausend jahre von dem , was ihr zählt .
አላህም ቀጠሮውን በፍጹም የማይጥስ ሲሆን በቅጣት ያቻኩሉሃል ፡ ፡ እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን ከምትቆጥሩት ( ቀን ) እንደ ሺሕ ዓመት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
als ihr euren herrn um rettung batet , und er euch erhörte : « ich werde euch mit tausend hintereinander reitenden engeln beistehen . »
ከጌታችሁ ርዳታን በፈለጋችሁ ጊዜ « እኔ በሺህ መላእክት ተከታታዮች ሲኾኑ እረዳችኋለሁ » ሲል ለናንተ የተቀበላችሁን ( አስታውሱ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und du wirst sicher finden , daß unter den menschen sie am meisten am leben hängen - auch mehr als die polytheisten . manch einer von ihnen möchte gern tausend jahre alt werden .
ከሰዎችም ሁሉ ከእነዚያም ( ጣዖትን ) ከአጋሩት ይበልጥ በሕይወት ላይ የሚጓጉ ኾነው በእርግጥ ታገኛቸዋለህ ፡ ፡ አንዳቸው ሺሕ ዓመት ዕድሜ ቢሰጥ ይወዳል ፡ ፡ እርሱም ዕድሜ መሰጠቱ ከቅጣት የሚያርቀው አይደለም ፡ ፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
er verwaltet die an gelegenheiten von himmel und erde , ( und ) dann werden sie wieder zu ihm emporsteigen in einem tage , dessen länge nach eurer zeitrechnung tausend jahre beträgt .
ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያዘጋጃል ፡ ፡ ከዚያም ከምትቆጥሩት ( ዘመን ) ልኩ ሺህ ዓመት በሆነ ቀን ውስጥ ወደርሱ ይወጣል ( ይመለሳል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
er weiß , daß in euren reihen schwachheit vorkommt . wenn es unter euch hundert standhafte gibt , werden sie zweihundert besiegen , und wenn es unter euch tausend gibt , werden sie zweitausend besiegen , mit gottes erlaubnis .
አሁን አላህ ከእናንተ ላይ አቀለለላችሁ ፡ ፡ በእናንተ ውስጥም ድክመት መኖሩን ዐወቀ ፡ ፡ ስለዚህ ከእናንተ መቶ ታጋሾች ቢኖሩ ሁለት መቶን ያሸንፋሉ ፡ ፡ ከእናንተም ሺህ ቢኖሩ በአላህ ፈቃድ ሁለት ሺህን ያሸንፋሉ ፡ ፡ አላህም ከታጋሾቹ ጋር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( gedenke ) als ihr euren herrn um hilfe anrieft . da erhörte er euch : " ich werde euch mit tausend von den engeln unterstützen , hintereinander reitend . "
ከጌታችሁ ርዳታን በፈለጋችሁ ጊዜ « እኔ በሺህ መላእክት ተከታታዮች ሲኾኑ እረዳችኋለሁ » ሲል ለናንተ የተቀበላችሁን ( አስታውሱ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting