From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
sind sie denn nicht auf der erde umhergereist , so daß sie schauen ( konnten ) , wie das ende derjenigen vor ihnen war ? allah hat über sie zerstörung gebracht .
የእነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት ( ከሓዲዎች ) መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ያዩ ዘንድ በምድር ለይ አልኼዱምን ? አላህ በእነርሱ ላይ ( ያላቸውን ሁሉ ) አጠፋባቸው ፡ ፡ ለከሐዲዎችም ሁሉ ብጤዎችዋ አልሏቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o die ihr glaubt , seid nicht wie diejenigen , die ungläubig sind und von ihren brüdern , wenn sie im lande umhergereist sind oder sich auf einem kriegszug befunden haben , sagen : " wenn sie bei uns geblieben wären , wären sie nicht gestorben und nicht getötet worden " , damit allah dies zu einer gramvollen reue in ihren herzen mache . allah macht lebendig und läßt sterben .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እንደነዚያ እንደ ካዱትና ስለ ወንድሞቻቸው በምድር ላይ በተጓዙ ወይም ዘማቾች በኾኑ ጊዜ « እኛ ዘንድ በነበሩ ኖሮ ባልሞቱም ባልተገደሉም ነበር » እንደሚሉት አትኹኑ ፡ ፡ አላህ ይህንን በልቦቻቸው ውስጥ ጸጸት ያደርግባቸው ዘንድ ( ይህንን አሉ ) ፡ ፡ አላህም ሕያው ያደርጋል ፤ ይገድላልም ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting