From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
als nutznießung für euch und euer vieh .
ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ ( ይህን ሠራን ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
als nießbrauch für euch und für euer vieh .
ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ ( ይህን ሠራን ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
er hat euch mit vieh und söhnen versorgt
« በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
der euch beigestanden hat mit vieh und söhnen ,
« በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( der ) euch unterstützt hat mit vieh und söhnen
« በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( dies ) als nießbrauch für euch und für euer vieh .
ለእናንተና ለእንስሶቻችሁ መጣቀሚያ ይኾን ዘንድ ( ይህን አደረገ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( dies alles ) als eine versorgung für euch und für euer vieh .
ለእናንተና ለእንስሶቻችሁ መጣቀሚያ ይኾን ዘንድ ( ይህን አደረገ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
eßt und weidet euer vieh . darin sind wahrlich zeichen für leute von verstand .
ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ ፤ ( ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ ) ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
eßt und weidet euer vieh . darin sind zeichen für leute , die vernunft haben .
ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ ፤ ( ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ ) ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und der die paare alle erschaffen und euch an schiffen und vieh gemacht hat , was ihr besteigen könnt ,
ያም ዓይነቶችን ሁሉ የፈጠረ ለእናንተም ከመርከቦችና ከቤት እንስሳዎች የምትጋልቧቸውን ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und das vieh hat er erschaffen , ihr habt an ihm wärme und nutzen ; und davon esset ihr .
ግመልን ፣ ከብትን ፣ ፍየልንም በርሷ ( ብርድ መከላከያ ) ሙቀት ጥቅሞችም ያሉባት ስትኾን ለእናንተ ፈጠረላችሁ ፡ ፡ ከርሷም ትበላላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
oder meinst du , daß die meisten von ihnen hören oder begreifen ? sie sind doch nur wie das vieh .
ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ ወይም የሚያውቁ መኾናቸውን ታስባለህን እነርሱ እንደ እንስሳዎች እንጂ ሌላ አይደሉም ፡ ፡ ከቶውንም እነሱ ይልቅ መንገድን የተሳሳቱ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
auf daß wir damit ein totes land lebendig machen und es unserer schöpfung zu trinken geben - dem vieh und den menschen in großer zahl .
በእርሱ የሞተችን አገር ሕያው ልናደርግበት ከፈጠርነውም ፍጡር እንስሳዎችንና ብዙ ሰዎችንም ልናጠጣው ( አወረድነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" esset denn und weidet euer vieh . " wahrlich , hierin liegen zeichen für leute von verstand .
ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ ፤ ( ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ ) ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
und unter den menschen und den tieren und dem vieh gibt es ( auf ähnliche weise ) unterschiedliche farben . so ist es .
ከሰዎችም ፣ ከተንቀሳቃሾችም ፣ ከቤት እንሰሳዎችም እንደዚሁ መልኮቻቸው የተለያዩ አልሉ ፡ ፡ አላህን ከባሮቹ ውስጥ የሚፈሩት ዐዋቂዎቹ ብቻ ናቸው ፡ ፡ አላህ አሸናፊ መሓሪ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah ist es , der für euch das vieh gemacht hat , damit ihr ( teils ) auf ihm reiten könnt ; und ihr könnt ( teils ) von ihm essen .
አላህ ያ ለእናንተ ግመልን ከብትንና ፍየልን ከእርሷ ( ከፊሏን ) ልትጋልቡ የፈጠረላችሁ ነው ፡ ፡ ከእርሷም ትበላላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: