From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
le abbiamo create perfettamente ,
እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን ( ለእነርሱ ) ፈጠርናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
vi abbiamo creato in coppie
ብዙ ዓይነቶችም አድርገን ፈጠርናችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
non gli abbiamo dato due occhi ,
ለእርሱ ሁለት ዓይኖችን አላደረግንለትምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ non abbiamo ] innalzato la tua fama ?
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
e non ti abbiamo sbarazzato del fardello
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in verità ti abbiamo dato l’ abbondanza .
እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
quanti profeti abbiamo inviato agli antichi !
በፊተኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ከነቢይ ብዙን ልከናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in verità abbiamo dato a mosè nove segni evidenti .
ለሙሳም ግልጽ የኾኑን ዘጠኝ ተዓምራቶች በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ በመጣቸውም ጊዜ የእስራኤልን ልጆች ( ከፈርዖን እንዲለቀቁ ) ጠይቅ ( አልነው ) ፡ ፡ ፈርዖንም « ሙሳ ሆይ ! እኔ የተደገመብህ መኾንህን በእርግጥ እጠረጥራለሁ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
abbiamo dato loro la verità , ma essi sono dei bugiardi .
ይልቁንም እውነትን አመጣንላቸው ፡ ፡ እነርሱም ( በመካዳቸው ) ውሸታሞች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in verità abbiamo creato l' uomo perché combatta .
ሰውን ሁሉ በእርግጥ በልፋት ውስጥ ኾኖ ፈጠርነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in verità ne abbiamo fatto una prova per gli ingiusti .
እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ebbene , noi ti abbiamo inviato solo come nunzio e ammonitore .
አብሳሪና አስፈራሪም አድርገን እንጂ አልላክንህም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
abbiamo decretato per voi la morte e non potremo essere sopravanzati
እኛ ሞትን ( ጊዜውን ) በመካከላችሁ ወሰንን ፡ ፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
già ne abbiamo fatto un segno evidente per coloro che capiscono .
በእርግጥም ለሚያስቡ ሰዎች ከእርሷ ግልጽ ምልክትን ተውን ( አስቀረን ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
abbiamo forse creato angeli femmine ed essi ne furono testimoni ?
ወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
di ogni cosa abbiamo tesori , ma la facciamo scendere in quantità misurata .
መካዚኖቹም ( መክፈቻቸው ) እኛ ዘንድ ያልሆነ ምንም ነገር የለም ፡ ፡ በተወሰነም ልክ እንጂ አናወርደውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
in verità abbiamo preparato per i miscredenti catene , gioghi e la fiamma .
እኛ ለከሓዲዎች ሰንሰሎቶችንና እንዛዝላዎችን ፣ እሳትንም አዘጋጅተናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
coloro ai quali abbiamo dato il libro prima che a lui , credono in esso .
እነዚያ ከእርሱ በፊት መጽሐፍን የሰጠናቸው እነርሱ በእርሱ ያምናሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
così da rinnegare quello che abbiamo dato loro . godete dunque , presto saprete !
በሰጠናቸው ጸጋ ሊክዱ ( ያጋራሉ ) ፡ ፡ ተጣቀሙም ፤ በእርግጥም ( መጨረሻችሁን ) ወደፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
abbiamo posto su di essa giardini di palmeti e vigne e vi abbiamo fatto sgorgare fonti ,
በእርሷም ውሰጥ ከዘምበባዎችና ከወይኖች የኾኑ አትክልቶችን አደረግን ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ምንጮችን አፈለቅን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: