From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
chi dunque sa fare il bene e non lo compie, commette peccato
እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
chi commette un peccato , danneggia se stesso . allah è sapiente , saggio .
ኀጢአትንም የሚሠራ ሰው የሚሠራው ጥፋት በራሱ ላይ ነው ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
se la donna ripudia il marito e ne sposa un altro, commette adulterio»
እርስዋም ባልዋን ፈትታ ሌላ ብታገባ ታመነዝራለች አላቸው።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
chi commette una mancanza o un peccato e poi accusa un innocente , si macchia di calunnia e di un peccato evidente .
ኀጢአትን ወይም አበሳን የሚሠራም ሰው ከዚያም በእርሱ ንጹሕን ሰው የሚሰድብ ቅጥፈትንና ግልጽ አበሳን በቁርጥ ተሸከመ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
chi commette questi peccati iniquamente e senza ragione , sarà gettato nel fuoco ; ciò è facile per allah .
ወሰን በማለፍና በመበደልም ይህንን የሠራ ሰው እሳትን እናገባዋለን ፡ ፡ ይኸም በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
chiunque è nato da dio non commette peccato, perché un germe divino dimora in lui, e non può peccare perché è nato da dio
ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
se il tuo fratello commette una colpa, và e ammoniscilo fra te e lui solo; se ti ascolterà, avrai guadagnato il tuo fratello
ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው፤
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
non entrerà in essa nulla d'impuro, né chi commette abominio o falsità, ma solo quelli che sono scritti nel libro della vita dell'agnello
ለበጉም በሆነው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት በቀር፥ ጸያፍ ነገር ሁሉ ርኵሰትና ውሸትም የሚያደርግ ወደ እርስዋ ከቶ አይገባም።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
invero , allah non commette ingiustizie , nemmeno del peso di un solo atomo . se si tratta di una buona azione , egli la valuterà il doppio e darà ricompensa enorme da parte sua .
አላህ የብናኝን ክብደት ያህል አይበድልም ፡ ፡ መልካም ሥራ ብትኾንም ይደራርባታል ፡ ፡ ከእርሱም ዘንድ ታላቅን ምንዳ ይሰጣል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
il vostro signore si è imposto la misericordia . quanto a chi di voi commette il male per ignoranza e poi si pente e si corregge , in verità allah è perdonatore , misericordioso” .
እነዚያም በተአምራታችን የሚያምኑት ( ወደ አንተ ) በመጡ ጊዜ « ሰላም በእናንተ ላይ ይኹን ፡ ፡ ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ ፡ ፡ እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ ( አላህ ) መሓሪ አዛኝ ነው » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
e non uccidete , senza valida ragione , coloro che allah vi ha proibito di uccidere . se qualcuno viene ucciso ingiustamente , diamo autorità al suo rappresentante ; che questi però non commetta eccessi [ nell' uccisione ] e sarà assistito .
ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ ፡ ፡ የተበደለም ኾኖ የተገደለ ሰው ለዘመዱ ( በገዳዩ ላይ ) በእርግጥ ስልጣንን አድርገናል ፡ ፡ በመግደልም ወሰንን አይለፍ ፤ እርሱ የተረዳ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: