Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
guai a te , guai ,
የምትጠላውን ነገር ( አላህ ) ያስከትልህ ፡ ፡ ለአንተ ተገቢህም ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
e ancora guai a te , guai !
ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
te noi adoriamo e a te chiediamo aiuto .
አንተን ብቻ እንግገዛለን ፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
sì, o padre, perché così è piaciuto a te
አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
egli è colui del quale sta scritto: egli preparerà la via davanti a te
እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነው።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
egli è colui, del quale sta scritto: che preparerà la tua via davanti a te
እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
prendi il tuo e vattene; ma io voglio dare anche a quest'ultimo quanto a te
ድርሻህን ውሰድና ሂድ፤ እኔ ለዚህ ለኋለኛው እንደ አንተ ልሰጠው እወዳለሁ፤ በገንዘቤ የወደድሁትን አደርግ ዘንድ መብት የለኝምን?
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
ma ora io vengo a te e dico queste cose mentre sono ancora nel mondo, perché abbiano in se stessi la pienezza della mia gioia
አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
chiama le genti al pellegrinaggio : verranno a te a piedi e con cammelli slanciati , da ogni remota contrada ,
( አልነውም ) ፡ - በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ ፡ ፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
diranno : “ gloria a te , sei tu il nostro patrono . no , essi adoravano i dèmoni .
( መላእክቶቹም ) « ጥራት ይገባህ ከእነርሱ ሌላ ረዳታችን አንተ ብቻ ነህ ፡ ፡ ( እንደሚሉት ) አይደለም ይልቁንም ጋኔንን ይግገዙ ነበሩ ፡ ፡ አብዛኞቻቸው በእነርሱ አማኞች ናቸው » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
sia che ti mostriamo ciò che promettiamo loro , sia che ti facciamo morire prima , a te incombe il comunicare , a noi la resa dei conti .
የዚያንም ያስፈራራናቸውን ከፊሉን ብናሳይህ ( መልካም ነው ) ፡ ፡ ወይም ብንገድልህ ( ወቀሳ የለብህም ) ፡ ፡ በአንተ ላይ ያለብህ ማድረስ ብቻ ነው ፡ ፡ ምርመራውም በኛ ላይ ነው ፡ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
che erediti da me ed erediti dalla famiglia di giacobbe . fa ' , mio signore , che sia a te gradito !” .
« የሚወርሰኝ ከያዕቆብ ቤተሰቦችም የሚወርስ የሆነን ( ልጅ ) ፡ ፡ ጌታዬ ሆይ ! ተወዳጅም አድርገው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
gerusalemme, gerusalemme, che uccidi i profeti e lapidi coloro che sono mandati a te, quante volte ho voluto raccogliere i tuoi figli come una gallina la sua covata sotto le ali e voi non avete voluto
ኢየሩሳሌም፥ ኢየሩሳሌም፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን በክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ፥ እናንተም አልወደዳችሁም።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
perché quando ne sentiste parlare non diceste : “ perché mai dovremmo parlarne ? gloria a te o signore ] !
በሰማችሁትም ጊዜ በዚህ ልንናገር ለእኛ አይገባንም ፡ ፡ ጥራት ይገባህ ፡ ፡ ይህ ከባድ ቅጥፈት ነው ፤ አትሉም ነበርን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
quando la moglie di imrân disse : “ mio signore , ho consacrato a te , e solo a te , quello che è nel mio ventre . accettalo da parte mia .
የዒምራን ባለቤት ( ሐና ) « ጌታዬ ሆይ ! እኔ በሆዴ ውስጥ ያለውን ( ፅንስ ከሥራ ) ነጻ የተደረገ ሲኾን ለአንተ ተሳልኩ ፡ ፡ ከእኔም ተቀበል አንተ ሰሚው ዐዋቂው ነህና » ባለች ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ egli ] ha stabilito per voi , nella religione , la stessa via che aveva raccomandato a noè , quella che riveliamo a te , [ o muhammad , ] e che imponemmo ad abramo , a mosè e a gesù : “ assolvete al culto e non fatene motivo di divisione” . ciò a cui li inviti è invero gravoso per gli associatori : allah sceglie e avvicina a sé chi vuole e a sé guida chi gli si rivolge [ pentito ] .
ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ ፡ ፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን ( ደነገግን ) ፡ ፡ በአጋሪዎቹ ላይ ያ ወደርሱ የምትጠራቸው ነገር ከበዳቸው ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ሰው ወደእርሱ ( እምነት ) ይመርጣል ፡ ፡ የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: