Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
e per riconciliare tutti e due con dio in un solo corpo, per mezzo della croce, distruggendo in se stesso l'inimicizia
ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
noi fungiamo quindi da ambasciatori per cristo, come se dio esortasse per mezzo nostro. vi supplichiamo in nome di cristo: lasciatevi riconciliare con dio
እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
le donne divorziate osservino un ritiro della durata di tre cicli , e non è loro permesso nascondere quello che allah ha creato nei loro ventri , se credono in allah e nell' ultimo giorno . e i loro sposi avranno priorità se , volendosi riconciliare , le riprenderanno durante questo periodo .
የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን ( ከማግባት ) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻውም ቀን የሚያምኑ ቢኾኑ አላህ በማሕፀኖቻቸው ውስጥ የፈጠረውን ሊደብቁ ለነርሱ አይፈቀድላቸውም ፡ ፡ ባሎቻቸውም በዚህ ውስጥ እርቅን ቢፈልጉ በመማለሳቸው ተገቢዎች ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ( ለሴቶች ) የዚያ በእነርሱ ላይ ያለባቸው ( ግዳጅ ) ብጤ በመልካም አኑዋኑዋር ( በባሎቻቸው ላይ መብት ) አላቸው ፡ ፡ ለወንዶችም ( ጣጣቸውን ስለሚሸከሙ ) በእነሱ ላይ ብልጫ አላቸው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: