From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
파 멸 과 고 생 이 그 길 에 있
ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
바다를 둘로 쪼개어 너회들 을 구하고 너회들의 안면에서 파 라오족을 익사케 했나니
በናንተም ምክንያት ባሕሩን በከፈልን ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ ወዲያውም አዳንናችሁ ፡ ፡ የፈርዖንንም ቤተሰቦች እናንተ የምትመለከቱ ኾናችሁ አሰጠምናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
큰 바 람 이 불 어 파 도 가 일 어 나 더
ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
제 자 들 이 나 가 서 회 개 하 라 전 파 하
ወጥተውም ንስሐ እንዲገቡ ሰበኩ፥ ብዙ አጋንንትንም አወጡ፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
또 복 음 이 먼 저 만 국 에 전 파 되 어 야 할 것 이 니
አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
저 가 또 한 영 으 로 옥 에 있 는 영 들 에 게 전 파 하 시 니
በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከላቸው፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
모세 이르되 하늘과 대지의주님께서 명백한 예증으로 계시한 이것들을 당신은 알고 있나니 파 라오여 당신은 실로 멸망할 것이 라 생각됩니다
( ሙሳም ) « እነዚህን ( ተዓምራቶች ) መገሰጫዎች ሲኾኑ የሰማያትና የምድር ጌታ እንጂ ሌላ እንዳላወረዳቸው በእርግጥ ዐውቀሃል ፡ ፡ እኔም ፈርዖን ሆይ ! የምትጠፋ መኾንህን በእርግጥ እጠረጥርሃለሁ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
이 여 자 가 아 이 를 배 어 해 산 하 게 되 매 아 파 서 애 써 부 르 짖 더
እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
세 례 요 한 이 이 르 러 광 야 에 서 죄 사 함 을 받 게 하 는 회 개 의 세 례 를 전 파 하
ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
거 기 는 예 수 께 서 제 자 들 과 가 끔 모 이 시 는 곳 이 므 로 예 수 를 파 는 유 다 도 그 곳 을 알 더
ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ጊዜ ወደዚያ ስለ ተሰበሰቡ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ደግሞ ስፍራውን ያውቅ ነበር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
내 가 내 몸 을 쳐 복 종 하 게 함 은 내 가 남 에 게 전 파 한 후 에 자 기 가 도 리 어 버 림 이 될 까 두 려 워 함 이 로
ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
예 수 께 서 모 든 성 과 촌 에 두 루 다 니 사 저 희 회 당 에 서 가 르 치 시 며 천 국 복 음 을 전 파 하 시 며 모 든 병 과 모 든 약 한 것 을 고 치 시 니
ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተማዎችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
보 라, 내 가 너 희 중 에 왕 래 하 며 하 나 님 나 라 를 전 파 하 였 으 나 지 금 은 너 희 가 다 내 얼 굴 을 다 시 보 지 못 할 줄 아 노
አሁንም፥ እነሆ፥ እኔ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁ ሁላችሁ ከእንግዲህ ወዲህ ፊቴን እንዳትዩ አውቃለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
이 때 부 터 예 수 께 서 비 로 소 전 파 하 여 가 라 사 대 회 개 하 라 ! 천 국 이 가 까 왔 느 니 라 ! 하 시 더
የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ። ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ። መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
예 수 를 파 는 유 다 가 대 답 하 여 가 로 되 ` 랍 비 여 내 니 이 까 ?' 대 답 하 시 되 네 가 말 하 였 도 다 하 시 니
አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳም መልሶ። መምህር ሆይ፥ እኔ እሆንን? አለ፤ አንተ አልህ አለው።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
대 답 하 되 ` 나 사 렛 예 수 라' 하 거 늘 가 라 사 대 ` 내 로 라 !' 하 시 니 라 그 를 파 는 유 다 도 저 희 와 함 께 섰 더
የናዝሬቱን ኢየሱስን ብለው መለሱለት። ኢየሱስ። እኔ ነኝ አላቸው። አሳልፎ የሰጠውም ይሁዳ ደግሞ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ነበር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality: