Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
og freds vei kjenner de ikke.
የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
kjenner han vel det skjulte , så han kan se ?
የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን ? ስለዚህ እርሱ ያያልን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
gud kjenner de troende , og han kjenner også hyklerne .
አላህም እነዚያን ያመኑትን በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ መናፍቆቹንም ያውቃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
han sa : « jeg kjenner ikke til hva de har gjort .
( እርሱም ) አላቸው « ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
han kjenner de forræderske øyekast , og hva hjertene skjuler .
( አላህ ) የዓይኖችን ክዳት ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
han sa : « herren kjenner vel til hva dere bedriver . »
« ጌታዬ የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፤ » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kjenner av det skjulte og det åpenbare , den mektige , den vise .
ሩቁን ምስጢር ግልጹንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
jeg er den gode hyrde, og jeg kjenner mine og kjennes av mine,
መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
de kjenner bare de ytre sider av jordelivet , men overser det hinsidige .
ከቅርቢቱ ህይወት ግልጹን ብቻ ያውቃሉ ፡ ፡ እነርሱም ከኋለኛይቱ ዓለም እነርሱ ዘንጊዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
gud kjenner himlenes og jordens mysterier . gud er observant for det dere gjør .
አላህ የሰማያትንና የምድርን ሩቅ ምሰጢር ያውቃል ፤ አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
han kjenner det skjulte og det synlige , han , den store , den opphøyde .
ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ታላቅ የላቀ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
enhver skal få full belønning for det han har gjort . han kjenner vel til hva de gjør .
ነፍስም ሁሉ የሠራችውን ሥራ ትሞላለች ፤ ( ትሰፈራለች ) ፡ ፡ እርሱም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
blant dem finnes vanlige folk , som ikke kjenner skriften , men bare sine egne håp og formodninger .
ከነሱም መጽሐፉን የማያውቁ መሃይማናን አሉ ፡ ፡ ግን ከንቱ ምኞቶችን ( ይመኛሉ ) ፤ እነርሱም የሚጠራጠሩ እንጂ ሌላ አይደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
han er gud , det er ingen gud unntatt ham ! han kjenner det skjulte og det åpenbare .
እርሱ አላህ ነው ፤ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ ፣ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የኾነ ነው ፡ ፡ እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
han lar natten bli til dag , og lar dagen bli til natt . han kjenner vel til det som bor i hjertene .
ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ እርሱም በልቦች ውስጥ የተደበቁትን ዐዋቂ ነወ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
den dag de bringes tilbake til ham , vil han fortelle dem hva de bedrev . gud kjenner til alle ting !
ንቁ ! በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እናንተ በእርሱ ላይ ያላችሁበትን ኹኔታ በእርግጥ ያውቃል ፡ ፡ ወደእርሱ የሚመለሱበትን ቀንም ( ያውቃል ) ፡ ፡ የሠሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል ፡ ፡ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
du har vel sett at gud sender vann fra oven og jorden grønnes ? gud kjenner alle detaljer , er vel underrettet .
አላህ ከሰማይ ውሃን ማውረዱንና ምድር የምትለመልም መኾኗን አታይምን አላህ ሩኅሩኅ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
alle sammen , både disse og de andre , forstrekker vi med herrens gaver . herrens gaver kjenner ingen begrensning .
ሁሉንም እነዚህንና እነዚያን ከጌታህ ስጦታ ( በዚህ ዓለም ) እንጨምርላቸዋለን ፡ ፡ የጌታህም ስጦታ ( በዚች ዓለም ) ክልክል አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dette er mine samtidiges og de henfarnes formaning ! men folk flest kjenner ikke sannheten , og vender seg bort . »
ይልቁንም ከእርሱ ሌላ አማልክትን ያዙን « አስረጃችሁን አምጡ ፡ ፡ ይህ ( ቁርኣን ) እኔ ዘንድ ያለው ሕዝብ መገሰጫ ከእኔ በፊትም የነበሩት ሕዝቦች መገሰጫ ነው » በላቸው ፡ ፡ በውነቱ አብዛኞቻቸው እውነቱን አያውቁም ፡ ፡ ስለዚህ እነሱ እምቢተኞች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dersom jeg altså ikke kjenner sprogets betydning, blir jeg en utlending for den som taler, og den som taler, blir en utlending for mig.
እንግዲህ የቋንቋውን ፍች ባላውቅ ለሚናገረው እንግዳ እሆናለሁ፥ የሚናገረውም ለእኔ እንግዳ ይሆናል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality: