From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
markay yimaaddaana wuxuu ku dhahaa miyaad beeniseen aayaadkaygii idinkoon koobin ogaansho , maxaadse fali jirteen .
በመጡም ጊዜ ( አላህ ) ይላቸዋል « በአንቀጾቼ እርሷን በማወቅ ያላዳረሳችሁ ስትሆኑ አስተባበላችሁን ወይስ ምንን ትሠሩ ነበራችሁ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
waxaad dhahdaa waxaan ku sugnahay xujo eebahay waadna beeniseen xaqaas , agtayda ma aha waxaad dadajisanaysaan , xukunkana eebaa iska leh , xaquuna xukumi , waana kuu xukunkiisu khayr leeyahay .
« እኔ ከጌታዬ በኾነች ግልጽ ማስረጃ ላይ ነኝ ፡ ፡ በእርሱም አስተባበላችሁ ፡ ፡ በርሱ የምትቻኮሉበት ቅጣት እኔ ዘንድ አይደለም ፡ ፡ ፍርዱ ለአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እውነትን ይፈርዳል ፡ ፡ እርሱም ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
waxaadna dhahdaa idiinma aabo yeeleen eebahay haddaydaan baryeyn ( illeen ) waad beeniseen ( xaqee ) wuxuuna ahaan mid idin laasima beeninta « ciqaabta » .
« ጸሎታችሁ ባልነበረ ኖሮ ጌታዬ እናንተን ከምንም አይቆጥራችሁም ነበር ፡ ፡ በእርግጥም አስተባበላችሁ ፤ ወደ ፊትም ( ቅጣቱ ) ያዣችሁ ይኾናል » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: