From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
xoolahooda iyo caruurtoodu wax ugama taraan eebe xaggiisa , waana kuwa ehelu naar ah wayna ku waari .
ገንዘቦቻቸውና ልጆቻቸው ከአላህ ( ቅጣት ) ምንንም ከእነርሱ አያድኗቸውም ፡ ፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
siiya agoonta xoolahooda hana ku badalina xumaan wanaag , hana cunina xoolahooda la jirka xoolihiinna taasina waa dambi weyn .
የቲሞችንም ገንዘቦቻቸውን ስጡ ፡ ፡ መጥፎውንም በመልካሙ አትለውጡ ፡ ፡ ገንዘቦቻቸውንም ወደ ገንዘቦቻችሁ ( በመቀላቀል ) አትብሉ እርሱ ታላቅ ኃጢአት ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kaama idin waydiistaan kuwa rumeeyey eebe iyo maalinta dambe inay ku jahaadaan xoolahooda iyo naftooda , eebana waa ogyahay kuwa dhawrsada .
እነዚያ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑት በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው ከመታገላቸው ( ለመቅረት ) ፈቃድን አይጠይቁህም ፡ ፡ አላህም የሚፈሩትን ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
iyo kuwa u bixiya xoolahooda istuska dadka oon rumeyn eebe iyo maalinta dambe , ruuxii shaydaan u noqdo saaxiib wuu xumaaday saaxiibkiis .
እነዚያም ለሰዎች ይውልኝ ሲሉ ገንዘቦቻቸውን የሚሰጡ በአላህና በመጨረሻውም ቀን የማያምኑ ( ይቀጥጣሉ ) ፡ ፡ ሰይጣንም ለእርሱ ጓደኛው የኾነ ሰው ጓደኛነቱ ከፋ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kuwa bixiya xoolahooda habeen iyo dharaarba qarsoodi iyo muuqaalba waxay ku mudan ajirkooda eebalhood agtiis , cabsina korkooda ma ahaato iyo murug midna .
እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ha siinina sufahada ( maamuli karin ) xoolahooda ah kuwo idiinka yeelay eebe ilaaliye ka quudiya kana arradbixiya una dhaha hadal fiican .
ቂሎችንም ያችን አላህ ለእናንተ መተዳደሪያ ያደረጋትን ገንዘቦቻችውን ( የያዛችሁላቸውን ) አትስጡዋቸው ፡ ፡ ከርሷም መግቡዋቸው አልብሱዋቸውም ፡ ፡ ለእነሱም መልካምን ንግግር ተናገሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kuwa mu 'miniinta ah waa kuwa uun rumeeyay eebe iyo rasuulkiisa oon shakiyin , kuna jahada xoolahooda iyo naftooda jidka eebe dartiis , kuwaasi waa kuwa runlowga ah .
( እውነተኛዎቹ ) ምእምናን እነዚያ በአላህና በመልእከተኛው ያመኑት ከዚያም ያልተጠራጠሩት በገንዘቦቻቸውና በነፍሶ ቻቸውም በአላህ መንገድ የታገሉት ብቻ ናቸው ፡ ፡ እነዚያ እነሱ እውነተኞቹ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ka qaad xoolahooda xagooda sadaqo ( zakada ) ood ku daahirin kuna nadiifin una ducee illeen ducadaadu waxay u noqon xasile , eebana waa maqle og .
ከገንዘቦቻቸው ስትኾን በእርሷ የምታጠራቸውና የምታፋፋቸው የኾነችን ምጽዋት ያዝ ፡ ፡ ለነሱም ጸልይላቸው ፡ ፡ ጸሎትህ ለእነሱ እርጋታ ነውና አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
waxay ku farxeen kuwii ka dib dhacay fadhigoodii rasuulka gadaashiisa , waxayn naceen inay ku jahaadaan xoolahooda iyo naftooda jidka eebe , waxayna dhaheen ha ku bixina kulaylka , waxaad dhahdaa naarta jahannamo yaa ka kulayl daran hadday wax kasi .
እነዚያ ከዘመቻ የቀሩት ከአላህ መልክተኛ በኋላ በመቀመጣቸው ተደሰቱ ፡ ፡ በአላህም መንገድ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው መታገልን ጠሉ ፡ ፡ « በሐሩር አትኺዱ » አሉም ፡ ፡ « የገሀነም እሳት ተኳሳነቱ በጣም የበረታ ነው » በላቸው ፡ ፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ ( አይቀሩም ነበር ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
eebe wuxuu kaga gatay mu 'miniinta naftooda iyo xoolahooda inay janno u ahaato ku dagaallami jidka eebe oy waxna dili iyana la dili , waana yabooh ku sugan ( dhaba ) tawreed iyo injiil iyo quraanka , yaa ka oofin badan ballankiisa eebe ku bishaaraysta gadiddii ood gaddeen kaasina waa uun liibaanta wayn .
አላህ ከምእምናን ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ገነት ለእነሱ ብቻ ያላቸው በመኾን ገዛቸው ፡ ፡ በአላህ መንገድ ላይ ይጋደላሉ ፡ ፡ ይገድላሉም ፤ ይገደላሉም ፡ ፡ በተውራት በኢንጅልና በቁርኣንም ( የተነገረውን ) ተስፋ በእርሱ ላይ አረጋገጠ ፡ ፡ ከአላህም የበለጠ በኪዳኑ የሚሞላ ማነው በዚያም በእርሱ በተሻሻጣችሁበት ሽያጫችሁ ተደሰቱ ፡ ፡ ይህም እርሱ ታላቅ ዕድል ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: