From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
sema : yeye mwenyezi mungu ni wa pekee .
በል « እርሱ አላህ አንድ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
wote wanaoongozwa na roho wa mungu ni watoto wa mungu.
በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
mwenyezi mungu ni mpole kwa waja wake . humruzuku ampendaye .
አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ( በሰፊው ) ሲሳይን ይሰጣል ፡ ፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
humo watadumu milele . na hayo kwa mwenyezi mungu ni mepesi .
ግን በውስጧ ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ የገሀነምን መንገድ ( ይመራቸዋል ) ፡ ፡ ይህም በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hapana dhulma leo . hakika mwenyezi mungu ni mwepesi wa kuhisabu .
« ዛሬ ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ትምመነዳለች ፡ ፡ ዛሬ በደል የለም ፡ ፡ አላህ በእርግጥ ምርመራው ፈጣን ነው » ( ይባላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
lakini mtu yeyote anayekubali ujumbe wake anathibitisha kwamba mungu ni kweli.
ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ።
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
na mwenyezi mungu anakubainisheni aya . na mwenyezi mungu ni mjuzi mwenye hikima .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ndio hivyo ! na hakika mwenyezi mungu ni mwenye kudhoofisha vitimbi vya makafiri .
ይህ ( ዕውነት ነው ) ፡ ፡ አላህም የከሓዲዎችን ተንኮል አድካሚ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika ahadi ya mwenyezi mungu ni ya haki . wala wasikupaparishe hao wasio kuwa na yakini .
ስለዚህ ታገስ ፡ ፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና ፡ ፡ እነዚያም በትንሣኤ የሚያረጋግጡት አያቅልሉህ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ambaye anao ufalme wa mbingu na ardhi ; na mwenyezi mungu ni shaahidi wa kila kitu .
በእዚያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ በኾነው ( አላህ ማመናቸውን ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bila ya shaka atawaingiza pahala watakapo paridhia . na hakika mwenyezi mungu ni mjuzi na mpole .
የሚወዱትን መግቢያ ( ገነትን ) በእርግጥ ያገባቸዋል ፡ ፡ አላህም በእርግጥ ዐዋቂ ታጋሽ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika nyinyi na hao mnao waabudu badala ya mwenyezi mungu ni kuni za jahannamu ; huko mtaingia tu .
እናንተ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውም ( ጣዖታት ) የገሀነም ማገዶዎች ናችሁ ፡ ፡ እናንተ ለእርሷ ወራጆች ናችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
basi hao huenda mwenyezi mungu akawasamehe . na mwenyezi mungu ni mwingi wa kusamehe , mwingi wa maghfira .
እነዚያም አላህ ከእነርሱ ይቅርታ ሊያደርግ ይሻል ፡ ፡ አላህም ይቅር ባይ መሓሪ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
atakaye fanya uchafu dhaahiri miongoni mwenu , atazidishiwa adhabu mara mbili . na hayo kwa mwenyezi mungu ni mepesi .
የነቢዩ ሴቶች ሆይ ! ከእናንተ ውስጥ ግልጽ የሆነን መጥፎ ሥራ የምትሠራ ለእርሷ ቅጣቱ ሁለት እጥፍ ሆኖ ይነባበርባታል ፡ ፡ ይህም በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bali mwenyezi mungu alim- tukuza kwake , na hakika mwenyezi mungu ni mwenye nguvu , mwenye hikima .
ይልቁንስ አላህ ( ኢሳን ) ወደርሱ አነሳው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika ahadi ya mwenyezi mungu ni ya kweli . basi yasikudanganyeni maisha ya dunia , wala mdanganyifu asikudanganyeni juu ya mwenyezi mungu .
እናንተ ሰዎች ሆይ ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ ፡ ፡ አታላዩም ( ሰይጣን ) በአላህ ( መታገስ ) አያታላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ambao wanafanya ubakhili , na wanaamrisha watu wafanye ubakhili . na anaye geuka , basi mwenyezi mungu ni mwenye kujitosha , msifiwa .
( እነርሱም ) እነዚያ የሚሰስቱና ሰዎችንም በስስት የሚያዝዙ ናቸው ፡ ፡ ( ከእውነት ) የሚሸሽም ሰው ( ጥፋቱ በራሱ ላይ ነው ) ፡ ፡ አላህም እርሱ ተብቃቂ ምስጉን ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
msitangulie mbele ya mwenyezi mungu na mtume wake , na mcheni mwenyezi mungu . hakika mwenyezi mungu ni mwenye kusikia , mwenye kujua .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በአላህና በመልክተኛው ፊት ( ነፍሶቻችሁን ) አታስቀድሙ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
basi kuleni walicho kukamatieni , na mkisomee jina la mwenyezi mungu . na mcheni mwenyezi mungu ; hakika mwenyezi mungu ni mwepesi wa kuhisabu .
ለእነርሱ ምን እንደተፈቀደላቸው ይጠይቁሃል ፡ ፡ በላቸው ፡ - « ለእናንተ መልካሞች ሁሉና እነዚያም ከአዳኞች አሰልጣኞች ኾናችሁ ያስተማራችኋቸው ( ያደኑት ) ተፈቀደላችሁ ፡ ፡ አላህ ከአስተማራችሁ ዕውቀት ታስተምሯቸዋላችሁ ፡ ፡ ለእናንተም ከያዙላችሁ ነገር ብሉ ፡ ፡ በርሱም ላይ የአላህን ስም አውሱ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ አላህ ምርመራው ፈጣን ነውና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
enyi mlio amini ! mkimcha mwenyezi mungu atakupeni kipambanuo , na atakufutieni makosa , na atakusameheni , na mwenyezi mungu ni mwenye fadhila kubwa .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል ፡ ፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል ፡ ፡ ለእናንተም ይምራችኋል ፡ ፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: