From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
na sema : hakika mimi ni mwonyaji mwenye kubainisha .
በልም « እኔ ግልጽ አስፈራሪው እኔ ነኝ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na sema : kweli imefika , na uwongo umetoweka . hakika uwongo lazima utoweke !
በልም « እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na sema : mola wangu mlezi ! niteremshe mteremsho wenye baraka , na wewe ni mbora wa wateremshaji .
በልም « ጌታዬ ሆይ ! ብሩክ የኾነን ማውረድ አውርደኝ ፡ ፡ አንተም ከአውራጆች ሁሉ በላጭ ነህ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na sema : alhamdu lillahi , sifa njema zote ni za mwenyezi mungu . yeye atakuonyesheni ishara zake , na mtazijua .
ምስጋናም ለአላህ ነው ፡ ፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል ፡ ፡ « ታውቋትምአላችሁ » በላቸው ፡ ፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
nawe simama sawa sawa kama ulivyo amrishwa , wala usiyafuate matamanio yao . na sema : naamini aliyo teremsha mwenyezi mungu katika vitabu .
ለዚህም ( ድንጋጌ ሰዎችን ) ጥራ ፡ ፡ እንደታዘዝከውም ቀጥ በል ፡ ፡ ዝንባሌዎቻቸውንም አትከተል ፡ ፡ « በላቸውም ከመጽሐፍ አላህ ባወረደው ሁሉ አመንኩ ፡ ፡ በመካከላችሁም ላስተካክል ታዘዝኩ ፡ ፡ አላህ ጌታችን ጌታችሁም ነው ፡ ፡ ለእኛ ሥራዎቻችን አልሉን ፡ ፡ ለእናንተም ሥራዎቻችሁ አልሏችሁ ፡ ፡ በእኛና በእናንተ መካከል ክርክር የለም ፡ ፡ አላህ በመካከላችን ይሰበስባል ፡ ፡ መመለሻም ወደእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
isipo kuwa mwenyezi mungu akipenda . na mkumbuke mola wako mlezi pale unapo sahau , na sema : asaa mola wangu mlezi ataniongoa kwenye uwongozi ulio karibu zaidi kuliko huu .
« አላህ የሻ እንደ ሆነ ( እሰራዋለሁ ) » ብትል እንጂ ፡ ፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ ፡ ፡ « ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na sema : alhamdulillah , himdi zote ni za mwenyezi mungu ambaye hana mwana , wala hana mshirika katika ufalme , wala hana rafiki wa kumsaidia kwa sababu ya udhaifu wake . na mtukuze kwa utukufu mkubwa .
« ምስጋና ለአላህ ለዚያ ልጅን ላልያዘው ፣ ለእርሱም በንግሥናው ተጋሪ ለሌለው ፣ ለእርሱም ከውርደት ረዳት ለሌለው ይገባው በልም ፡ ፡ ማክበርንም አክብረው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.