Results for ukaacha translation from Swahili to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

Swahili

Amharic

Info

Swahili

na pale ulipo toka asubuhi , ukaacha ahali zako uwapange waumini kwenye vituo kwa ajili ya vita - na mwenyezi mungu anasikia na anajua .

Amharic

ለምእምኖቹም ለውጊያ ሥራዎችን የምታዘጋጅ ኾነህ ከቤተሰብህ በማለድክ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Swahili

nawe tahadhari nao wasije kukufitini ukaacha baadhi ya aliyo kuteremshia mwenyezi mungu . na wakigeuka , basi jua kwamba hakika mwenyezi mungu anataka kuwasibu kwa baadhi ya dhambi zao .

Amharic

በመካከላቸውም አላህ ባወረደው ሕግ ፍረድ ፡ ፡ ፍላጎቶቻቸውንም አትከተል ፡ ፡ አላህም ወደ አንተ ካወረደው ከከፊሉ እንዳያሳስቱህ ተጠንቀቃቸው ( ማለትን አወረድን ) ፡ ፡ ቢዞሩም አላህ የሚሻው በከፊሉ ኃጢአታቸው ሊቀጣቸው መኾኑን ዕወቅ ፡ ፡ ከሰዎቹም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Swahili

na tumekuteremshia wewe , kwa haki , kitabu hichi kinacho sadikisha yaliyo kuwa kabla yake katika vitabu na kuyalinda . basi hukumu baina yao kwa aliyo yateremsha mwenyezi mungu , wala usifuate matamanio yao ukaacha haki iliyo kujia .

Amharic

ወደ አንተም መጽሐፉን ከበፊቱ ያለውን መጽሐፍ አረጋጋጭና በእርሱ ላይ ተጠባባቂ ሲኾን በእውነት አወረድን ፡ ፡ በመካከላቸውም አላህ ባወረደው ሕግ ፍረድ ፡ ፡ እውነቱም ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን አትከተል ፡ ፡ ከእናንተ ለሁሉም ሕግንና መንገድን አደረግን ፡ ፡ አላህም በሻ ኖሮ አንድ ሕዝብ ባደረጋችሁ ነበር ፡ ፡ ግን በሰጣችሁ ሕግጋት ሊሞክራችሁ ( ለያያችሁ ) ፡ ፡ በጎ ሥራዎችንም ( ለመሥራት ) ተሽቀዳደሙ ፤ መመለሻችሁ በጠቅላላ ወደ አላህ ነው ፡ ፡ በእርሱም ትለያዩበት የነበራችሁትን ነገር ይነግራችኋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,920,047,211 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK