Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
and they urge you to hasten evil before good , though examples have passed away before them . your lord is full of forgiveness towards the people for their wrongdoings , yet your lord is severe in retribution .
ከእነሱ በፊት የመሰሎቻቸው ቅጣቶች በእርግጥ ያለፉ ሲኾኑ ከመልካሙ በፊት በመጥፎው ያስቸኩሉሃል ፡ ፡ ጌታህም ለሰዎች ከመበደላቸው ጋር በእርግጥ የምህረት ባለቤት ነው ፡ ፡ ጌታህም በእርግጥ ቅጣተ ብርቱ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
because of the wrongdoings of the jews , we forbade them certain good things that had been allowed to them before ; for having frequently debarred others from god 's path ;
ከእነዚያ ይሁዳውያን ከኾኑትም በተገኘው በደል ሰዎችንም ከአላህ መንገድ በብዙ በመከልከላቸው ምክንያት ለእነሱ ተፈቅደው የነበሩትን ጣፋጮች ምግቦች በእነርሱ ላይ እርም አደረግንባቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
( their lord ) said : for this the land will surely be forbidden them for forty years that they will wander in the earth , bewildered . so grieve not over the wrongdoing folk .
እርስዋም ( የተቀደሰችው መሬት ) በእነርሱ ላይ አርባ ዓመት እርም ናት ፡ ፡ በምድረ በዳ ይንከራተታሉ ፡ ፡ « በአመጸኞችም ሕዝቦች ላይ አትዘን » አለው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad: