De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
createth man from a clot .
ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው ( ጌታህ ስም ) ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
who createth , then disposeth ;
የዚያን ( ሁሉን ነገር ) የፈጠረውን ያስተካከለውንም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
read : in the name of thy lord who createth ,
አንብብ በዚያ ( ሁሉን ) በፈጠረው ጌታህ ስም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
and that he createth the pair , the male and the female .
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
and that he createth the two spouses , the male and the female ,
እርሱም ሁለቱን ዓይነቶች ወንድንና ሴትን ፈጠረ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
is he then who createth as him who createth not ? will ye not then remember ?
የሚፈጥር እንደማይፈጥር ነውን አትገሰጹምን
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
is there one who createth like unto one who createth not ? will ye not then be admonished ?
የሚፈጥር እንደማይፈጥር ነውን አትገሰጹምን
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
he createth whatsoever he will . he bestoweth females upon whomsoever he will , and bestoweth males upon whomsoever he will .
የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው ፡ ፡ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ ለሚሻው ሰው ሴቶችን ( ልጆች ) ይሰጣል ፡ ፡ ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
allah createth what he will . if he decreeth a thing , he saith unto it only : be ! and it is .
፡ -ጌታዬ ሆይ ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች ፡ ፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል ፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
and he hath created horses and mules and asses that ye may ride there on , and as an adornment ; and he createth that which ye know not .
ፈረሶችንም ፣ በቅሎዎችንም ፣ አህዮችንም ልትቀመጡዋቸውና ልታጌጡባቸው ( ፈጠረላችሁ ) ፡ ፡ የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
and horses and mules and asses ( hath he created ) that ye may ride them , and for ornament . and he createth that which ye know not .
ፈረሶችንም ፣ በቅሎዎችንም ፣ አህዮችንም ልትቀመጡዋቸውና ልታጌጡባቸው ( ፈጠረላችሁ ) ፡ ፡ የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
allah is he who shaped you out of weakness , then appointed after weakness strength , then , after strength , appointed weakness and grey hair . he createth what he will .
አላህ ያ ከደካማ ( ፍትወት ጠብታ ) የፈጠራችሁ ነው ፡ ፡ ከዚያም ከደካማነት በኋላ ኀይልን አደረገ ፡ ፡ ከዚያም ከብርቱነት በኋላ ደካማነትንና ሽበትን አደረገ ፡ ፡ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ እርሱም ዐዋቂው ቻዩ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
allah said : even so . allah createth whatsoever he will , when he hath decreed a thing , he only saith to it : be , and it becometh ;
፡ -ጌታዬ ሆይ ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች ፡ ፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል ፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
allah it is who created you in weakness , then he appointed strength after weakness , then after strength appointed weakness and grey hair . he createth whatsoever he listeth : and he is knower , the potent .
አላህ ያ ከደካማ ( ፍትወት ጠብታ ) የፈጠራችሁ ነው ፡ ፡ ከዚያም ከደካማነት በኋላ ኀይልን አደረገ ፡ ፡ ከዚያም ከብርቱነት በኋላ ደካማነትንና ሽበትን አደረገ ፡ ፡ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ እርሱም ዐዋቂው ቻዩ ነው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
allah hath created every moving creature of water ; of them is one that walketh upon his belly. and of them is one that walketh upon its two feet ; and of them is one that walketh upon four . allah createth whatsoever he listeth ; verily allah is over everything potent .
አላህም ተንቀሳቃሽን ሁሉ ከውሃ ፈጠረ ፡ ፡ ከእነሱም በሆዱ ላይ የሚኼድ አልለ ፡ ፡ ከእነሱም በሁለት እግሮች ላይ የሚኼድ አልለ ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ሁሉ ይፈጥራል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad: