Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።
a man that is an heretick after the first and second admonition reject;
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
and not only so, but we glory in tribulations also: knowing that tribulation worketh patience;
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
ሰውንም በወላጆቹ ( በጎ እንዲያደርግ ) በጥብቅ አዘዝነው ፡ ፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው ፡ ፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው ፡ ፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት ( አዘዝነው ) ፡ ፡ መመለሻው ወደኔ ነው ፡ ፡
( and we have charged man concerning his parents -- his mother bore him in weakness upon weakness , and his weaning was in two years -- ' be thankful to me , and to thy parents ; to me is the homecoming .
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :