Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል።
hereby perceive we the love of god, because he laid down his life for us: and we ought to lay down our lives for the brethren.
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
እናንተ ወንድሞቻችን፥ የአብርሃም ዘር ልጆች ከእናንተ መካከልም እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፥ ለእናንተ የዚህ የመዳን ቃል ተላከ።
men and brethren, children of the stock of abraham, and whosoever among you feareth god, to you is the word of this salvation sent.
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
ስለ ቲቶ የሚጠይቅ ቢኖር ስለ እናንተ አብሮኝ የሚሠራ ባልንጀራዬ ነው፤ ስለ ወንድሞቻችን የሚጠይቅ ቢኖርም የአብያተ ክርስቲያናት መልእክተኞችና የክርስቶስ ክብር ናቸው።
whether any do inquire of titus, he is my partner and fellowhelper concerning you: or our brethren be inquired of, they are the messengers of the churches, and the glory of christ.
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
ጥብቅ ማሳሰቢያ በፀሃይ ብርሃን ግንባታ ድርጅት ካምፕ ውስጥ ለምትኖሩ ውድ እህት ወንድሞቻችን በሙሉ በማንኛዉም ሁኔታ ከድርጅቱ ፈላጭ ቆራች አመራሮችም ይሁን ከመሰል ንክ ነገሮች ራሳችሁን አደጋ ላይ ሊጥል ከሚችል ሁኔታ የህይወታችሁ ሰለባ እንዳትሆኑ በቀንም ይሁን በማታ ጥንቃቄ እንድትወስዱ ስንል በጥብቅ �
no query specified. example request: get?q=hello&langpair=en|it
Dernière mise à jour : 2020-03-13
Fréquence d'utilisation : 2
Qualité :
Référence:
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
በዚህ ቪድዮ አልባራክ “የደህነት ሰዎች ወንድሞቻችን ናቸው፤ ቢመቷችኹ አጸፋውን አትመልሱላቸው፤ ግን የጆርዳን እና ፍልስጤም የደህንነት ሰዎች ቢሆኑ ግን ተነሱባቸው” ብሏል፡፡
in this video, al-barrak says: "security men are our brothers. if they beat you, do not react. but if they are jordanian or palestinian security men, then we will step on them."
Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
እነዚያም ከበኋላቸው የመጡት « ጌታችን ሆይ ! ለእኛም ለእነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምሕረት አድርግ ፡ ፡ በልቦቻችንም ውስጥ ለእነዚያ ለአመኑት ( ሰዎች ) ጥላቻን አታድርግ ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! አንተ ርኅሩህ አዛኝ ነህና » ይላሉ ፡ ፡
( and it also belongs to ) those who came after them , and who pray : “ lord , forgive us and our brethren who have preceded us in faith , and do not put in our hearts any rancour towards those who believe . lord , you are the most tender , the most compassionate . ”
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence: