Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
በብዙ መከራና ከልብ ጭንቀት በብዙም እንባ ጽፌላችሁ ነበርና፤ ይህም እናንተን አብዝቼ የምወድበትን ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳሳዝናችሁ አይደለም።
لاني من حزن كثير وكأبة قلب كتبت اليكم بدموع كثيرة لا لكي تحزنوا بل لكي تعرفوا المحبة التي عندي ولا سيّما من نحوكم
ወንድሞች ሆይ፥ እምነታችሁ እጅግ ስለሚያድግ የሁላችሁም የእያንዳንዳችሁ ፍቅር እርስ በርሳችሁ ስለሚበዛ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን እንደሚገባ ልናመሰግን ግድ አለብን፤
ينبغي لنا ان نشكر الله كل حين من جهتكم ايها الاخوة كما يحق لان ايمانكم ينمو كثيرا ومحبة كل واحد منكم جميعا بعضكم لبعض تزداد
« ታዲያ ይህ ያ በርሱ ( ፍቅር ) የዘለፋችሁኝ ነው ፡ ፡ በእርግጥም ከነፍሱ አባበልኩት ፡ ፡ እምቢ አለም ፡ ፡ የማዘውንም ነገር ባይሠራ በእርግጥ ይታሰራል ፡ ፡ ከወራዶቹም ይሆናል » አለች ፡ ፡
« قالت » امرأة العزيز لما رأت ما حل بهن « فذلكن » فهذا هو « الذي لمتنني فيه » في حبه بيان لعذرها « ولقد راودته عن نفسه فاستعصم » امتنع « ولإن لم يفعل ما آمره » به « ليسجنن وليكونا من الصاغرين » الذليلين فقلن له أطع مولاتك .