Apprendre à traduire à partir d'exemples de traductions humaines.
Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
the sights do not apprehend him , yet he apprehends the sights , and he is the all-attentive , the all-aware .
ዓይኖች አያገኙትም ፤ ( አያዩትም ) ፡ ፡ እርሱም ዓይኖችን ያያል ፡ ፡ እርሱም ርኅራኄው ረቂቁ ውስጠ ዐዋቂው ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
but if anyone apprehends partiality or an injustice on the part of a testator , it shall be no sin for him to bring about a settlement between the parties . god is forgiving and merciful .
ከተናዛዢም በኩል ( ከውነት ) መዘንበልን ወይም ( ከሢሶ በመጨመር ) ኃጢኣትን ያወቀና በመካከላቸው ያስታረቀ ሰው በእርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
if , however. one apprehends genuinely that the testator had intentionally or unintentionally done some injustice , and then alters the will to set things right between the parties concerned , in that case he does not incur any sin . allah is forgiving and merciful .
ከተናዛዢም በኩል ( ከውነት ) መዘንበልን ወይም ( ከሢሶ በመጨመር ) ኃጢኣትን ያወቀና በመካከላቸው ያስታረቀ ሰው በእርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and if ye apprehend that ye may not deal justly with the orphan girls , then marry such as please you , of other women , by twos and threes or fours , but if ye apprehend that ye shall not act justly , then marry one only , or that which your right hand own that will be more fit , that ye may swerve not. their
በየቲሞችም ( ማግባት ) አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ ( ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ ) ፡ ፡ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ ፡ ፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ ፡ ፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :