Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
we granted david a favor by commanding the mountains and birds to sing our praise along with him and softened iron for him
ለዳውድም ከእኛ የኾነን ችሮታ በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ ( አልንም ) ፡ - « ተራራዎች ሆይ ! ከእርሱ ጋር ውዳሴን መላልሱ ፡ ፡ በራሪዎችንም ( ገራንለት ) ፡ ፡ ብረትንም ለእርሱ አለዘብንለት ፡ ፡ »
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and let there be of you a community calling others to good and commanding that which is reputable and prohibiting that which is disreputable . and these they are the blissful .
ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፡ ፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
so they tried to execute their evil scheme upon him – we therefore degraded them . ( allah saved him , by commanding the fire to turn cool ) .
በእርሱም ተንኮልን አሰቡ ፡ ፡ ዝቅተኞችም አደረግናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
( commanding ) , " make thou coast of mail , balancing well the rings of chain armour , and work ye righteousness ; for be sure i see ( clearly ) all that ye do . "
ሰፋፊዎችን ጥሩሮች ሥራ ፡ ፡ በአሠራርዋም መጥን ፡ ፡ መልካምንም ሥራ ሥሩ ፡ ፡ እኔ የምትሠሩትን ነገር ሁሉ ተመልካች ነኝና ( አልነው ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent