Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
but when sight is confounded
ዓይንም በዋለለ ጊዜ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
when , then , the sight shall be confounded .
ዓይንም በዋለለ ጊዜ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
but [ on that day ] , when mortal sight is confounded ,
ዓይንም በዋለለ ጊዜ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
upon the day when the hour is come , the sinners shall be confounded
ሰዓቲቱም በምትቆምበት ቀን አመጸኞች ጭጭ ይላሉ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and we utterly confounded them , and we rained upon them stones of heated clay .
ላይዋንም ከታችዋ አደረግን ፡ ፡ በእነሱም ላይ የሸክላ ደንጊያዎችን አዘነብንባቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and they were utterly confounded , and they said : well thou knowest that these speak not .
ከዚያም በራሶቻቸው ላይ ተገለበጡ ፡ ፡ « እነዚህ የሚናገሩ አለመኾናቸውን በእርግጥ ዐውቀሃል ፤ » ( አሉ ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
until , when we open against them a door of terrible chastisement , lo , they are sore confounded at it .
በእነሱም ላይ የብርቱ ቅጣት ባለቤት የኾነ ደጃፍን በከፈትንባቸው ጊዜ እነርሱ ያን ጊዜ በእርሱ ተስፋ ቆራጮች ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
those who believe and have not confounded their belief with harm security belongs to them ; and they are guided '
እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው ፡ ፡ እነሱም የተመሩ ናቸው ፤
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and had we made him an angel , we would still have made him a man , and we would have confounded for them that which they are confounding .
( መልክተኛውን ) መልአክም ባደረግነው ኖሮ ወንድ ( በሰው ምስል ) ባደረግነው ነበር ፡ ፡ በእነርሱም ላይ የሚያመሳስሉትን ነገር ባመሳሰልንባቸው ነበር ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
now when this was noised abroad, the multitude came together, and were confounded, because that every man heard them speak in his own language.
ይህም ድምፅ በሆነ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ተሰበሰቡ፥ እያንዳንዱም በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ ይሰማ ስለ ነበር የሚሉትን አጡ።
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
those who believe , and have not confounded their belief with evildoing -- to them belongs the true security ; they are rightly guided .
እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው ፡ ፡ እነሱም የተመሩ ናቸው ፤
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
nay , it shall come on them all of a sudden and cause them to become confounded , so they shall not have the power to avert it , nor shall they be respited .
ይልቁንም ( ሰዓቲቱ ) በድንገት ትመጣቸዋለች ፤ ታዋልላቸዋለችም ፡ ፡ መመለሷንም አይችሉም ፡ ፡ እነሱም አይቆዩም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
had we made him an angel , we would have surely made him a man , and we would have surely confounded them just as they confound [ the truth now ] .
( መልክተኛውን ) መልአክም ባደረግነው ኖሮ ወንድ ( በሰው ምስል ) ባደረግነው ነበር ፡ ፡ በእነርሱም ላይ የሚያመሳስሉትን ነገር ባመሳሰልንባቸው ነበር ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
said abraham : " but it is allah that causeth the sun to rise from the east : do thou then cause him to rise from the west . " thus was he confounded who ( in arrogance ) rejected faith .
ወደዚያ አላህ ንግሥናን ስለሰጠው ኢብራሂምን በጌታው ነገር ወደ ተከራከረው ሰው አላየህምን ኢብራሂም « ጌታዬ ያ ሕያው የሚያደርግና የሚገድል ነው » ባለ ጊዜ « እኔ ሕያው አደርጋለሁ እገድላለሁም » አለ ፡ ፡ ኢብራሂም ፡ - « አላህ ፀሐይን ከምሥራቅ በኩል ያመጣል ( አንተ ) ከምዕራብ በኩል አምጣት » አለው ፡ ፡ ያም የካደው ሰው ዋለለ ፤ ( መልስ አጣ ) አላህም በዳዮች ሕዝቦችን አይመራም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent