Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
( especially ) those with whom you entered into a covenant and then they broke their covenant time after time , and who do not fear allah .
እነዚያ ከነሱ ቃል ኪዳን የያዝክባቸው ከዚያም በየጊዜው ቃል ኪዳናቸውን የሚያፈርሱ ናቸው ፡ ፡ እነሱም አይጠነቀቁም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
in them , you have benefits until an appointed time . after their place of sacrifice is at the ancient house .
ለእናንተ በእርሷ እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ጥቅሞች አሏችሁ ፡ ፡ ከዚያም ( የማረጃ ) ስፍራዋ እጥንታዊው ቤት አጠገብ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and return to your lord time after time and submit to him before there comes to you the punishment , then you shall not be helped .
« ቅጣቱም ወደእናንተ ከመምጣቱና ከዚያም የማትርረዱ ከመኾናችሁ በፊት ወደ ጌታችሁ ( በመጸጸት ) ተመለሱ ፡ ፡ ለእርሱም ታዘዙ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and in whatever thing you disagree , the judgment thereof is ( in ) allah 's ( hand ) ; that is allah , my lord , on him do i rely and to him do i turn time after time .
ከምንም ነገር ያ በእርሱ የተለያዩበት ፍርዱ ወደ አላህ ነው ፡ ፡ « እርሱ አላህ ጌታዬ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ ፣ ወደርሱም እመለሳለሁ » ( በላቸው ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
( o prophet ) , tell them : “ if you run away from death or slaying , this flight will not avail you . you will have little time after that to enjoy ( the pleasures of life ) . ”
ከሞት ወይም ከመገደል ብትሸሹ መሸሻችሁ ፈጽሞ አይጠቅማችሁም ፡ ፡ ያን ጊዜም ጥቂትን እንጂ የምትጣቀሙ አትደረጉም በላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
prophet and believers , if you want to divorce your wives , you should divorce them at a time after which they can start their waiting period . let them keep an account of the number of the days in the waiting period .
አንተ ነቢዩ ሆይ ! ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው ፡ ፡ ዒዳንም ቁጠሩ ፡ ፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ ፡ ፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው ፤ አይውጡም ፡ ፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ ፡ ፡ ከዚህ ( ፍች ) በኋላ አላህ ( የመማለስ ) ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
believers , your slaves and the immature people must ask your permission three times a day before entering your house : before the morning prayer , at noon time and after the late evening prayer ; these are most private times . after your permission has been granted , there is no harm if they come into your presence from time to time .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እነዚያ እጆቻችሁ የጨበጧቸው ( ባሮች ) እነዚያም ከእናንተ ለአካላ መጠን ያልደረሱት ከጎህ ስግደት በፊት ፣ በቀትርም ልብሶቻችሁን በምታወልቁ ጊዜ ከምሽት ስግደትም በኋላ ሦስት ጊዜያት ( ለመግባት ሲፈልጉ ) ያስፈቅዷችሁ ፡ ፡ ( እነዚህ ) ለእናንተ የኾኑ ሦስት የሐፍረተ ገላ መገለጫ ጊዜያቶች ናቸውና ፡ ፡ ከእነዚህ በኋላ በእናንተም በእነርሱም ላይ ( ያለፈቃድ በመግባት ) ኀጢአት የለም ፡ ፡ በእናንተ ላይ ( ለማገልገል ) ዙዋሪዎች ናቸውና ፡ ፡ ከፊላችሁ በከፊሉ ላይ ዙዋሪ ነው ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ለእናንተ ሕግጋትን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Certaines traductions humaines peu pertinentes ont été masquées.
Affichez les résultats peu pertinents.