Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
equality
አካላዊ መጠን
Dernière mise à jour : 2022-12-04
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
his main point was about freedom and equality.
የንግግሩ ዋነኛ ነጥብም ነፃነት እና እኩልነት ነበር፡፡
Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
shared on the facebook page 'kurd men for equality'
በፌስቡክ በተደረገ የተቃውሞ ዘመቻ ኩርድያዊ ወንዶች ቀሚስ ለብሰው ራሳቸውን ፎቶ በማንሳት በፌስቡክ ገጾቻቸው ለጥፈዋል፡፡
Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
the photos appear on a facebook page named kurd men for equality.
ሴቶች በታሪክ በርካታ ችግሮች እና እንግልቶች በወንዶች አማካኝነት እንዲጋፈጡ ሆነዋል፡፡
Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
and if you fear treachery on the part of a people , then throw back to them on terms of equality ; surely allah does not love the treacherous .
ከሕዝቦችም ክዳትን ብትፈራ ( የኪዳኑን መፍረስ በማወቅ ) በመተካከል ላይ ኾናችሁ ኪዳናቸውን ወደነሱ ጣልላቸው ፡ ፡ አላህ ከዳተኞችን አይወድምና ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
do not handle the property of the orphans except with a good reason until they become mature and strong . maintain equality in your dealings by the means of measurement and balance .
« የየቲምንም ገንዘብ ብርታቱን ( አካለ መጠን ) እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጅ አትቅረቡ ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንንም በትክክሉ ሙሉ ፡ ፡ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድም ፡ ፡ በተናገራችሁም ጊዜ በዘመዶቻችሁ ላይ ቢኾንም እንኳ ( እውነትን በመናገር ) አስተካክሉ ፡ ፡ በአላህም ቃል ኪዳን ሙሉ ፡ ፡ እነሆ ትገሰጹ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
in the law of equality there is ( saving of ) life to you , o ye men of understanding ; that ye may restrain yourselves .
ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል ( ሕግ ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡ ፡ ትጠነቀቁ ዘንድ ( ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
he said: today we don't have equality in our rights to speak. i have no freedom. what you have said are politically correct theories.
ሰውየው ሲናገር በመናገር ነፃነት በኩል እኩል መብት የለንም፣ ነፃነት የለኝም፣ እርስዎ የተናገሩት ነገር በፖለቲካዊው ምልከታ በኩል ትክክል ነው፡፡
Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
but by an equality, that now at this time your abundance may be a supply for their want, that their abundance also may be a supply for your want: that there may be equality:
የእነርሱ ትርፍ ደግሞ የእናንተን ጉድለት እንዲሞላ በአሁኑ ጊዜ የእናንተ ትርፍ የእነርሱን ጉድለት ይሙላ፤ በትክክል እንዲሆን፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ።
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
if one party rebels against the other , fight against the rebellious one until he surrenders to the command of god . when he does so , restore peace among them with justice and equality ; god loves those who maintain justice .
ከምዕምናንም የኾኑ ሁለት ጭፍሮች ቢጋደሉ በመካከላቸው አስታርቁ ፡ ፡ ከሁለቱ አንደኛይቱም በሌላይቱ ላይ ወሰን ብታልፍ ያችን ወሰን የምታልፈውን ወደ አላህ ትዕዛዝ እስከምትመለስ ድረስ ተጋደሉ ፡ ፡ ብትመለስም በመካከላቸው በትክክል አስታርቁ ፡ ፡ በነገሩ ሁሉ አስተካክሉም ፡ ፡ አላህ አስተካካዮችን ይወዳልና ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
al-qisas ( the law of equality in punishment ) is prescribed for you in case of murder : the free for the free , the slave for the slave , and the female for the female . but if the killer is forgiven by the brother ( or the relatives , etc . ) of the killed against blood money , then adhering to it with fairness and payment of the blood money , to the heir should be made in fairness .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በተገደሉ ሰዎች ማመሳሰል በናንተ ላይ ተጻፈ ፡ ፡ ነጻ በነጻ ባሪያም በባሪያ ሴትም በሴት ( ይገደላሉ ) ፡ ፡ ለእርሱም ( ለገዳዩ ) ከወንድሙ ( ደም ) ትንሽ ነገር ምሕረት የተደረገለት ሰው ( በመሓሪው ላይ ጉማውን ) በመልካም መከታተል ወደርሱም ( ወደ መሓሪው ) ገዳዩ በመልካም አኳኋን መክፈል አለባቸው ፡ ፡ ይህ ከጌታችሁ የኾነ ማቃለልና እዝነት ነው ፡ ፡ ከዚህም በኋላ ሕግን የተላለፈ ሰው ለርሱ አሳማሚ ቅጣት አለው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence: