Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
thus we explain the revelations , and expose the path of the unrighteous .
እንደዚሁም ( እውነቱ እንዲገለጽና ) የወንጀለኞችም መንገድ ትብራራ ዘንድ አንቀጾችን እንገልጻለን ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and this is how we explain the verses in different ways , and so that they may return .
እንደዚሁም ( እንዲያስቡ ) እንዲመለሱም አንቀጾችን እናብራራለን ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
thus do we explain the signs in detail : that the way of the sinners may be shown up .
እንደዚሁም ( እውነቱ እንዲገለጽና ) የወንጀለኞችም መንገድ ትብራራ ዘንድ አንቀጾችን እንገልጻለን ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
know that god revives the earth after its death . we thus explain the revelations for you , so that you may understand .
አላህ ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው የሚያደርጋት መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡ ታወቁ ዘንድ አንቀጾችን ለእናንተ በእርግጥ አብራራንላችሁ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
but as for the bad , it produces nothing but hardship and misery . thus we explain the revelations in various ways for people who are thankful .
መልካሙም አገር በጌታው ፈቃድ በቃዩ ( ያማረ ኾኖ ) ይወጣል ፡ ፡ ያም መጥፎ የኾነው ( በቃዩ ) ደካማ ኾኖ እንጂ አይወጣም ፡ ፡ እንደዚሁ ለሚያመሰግኑ ሕዝቦች ታምራትን እናብራራለን ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and it is he who created the stars for you , that you may be guided by them in the darkness of land and sea . we thus explain the revelations for people who know .
እርሱም ያ ከዋክብትን በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ በእርሷ ትመሩ ዘንድ ለእናንተ ያደረገ ነው ፡ ፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
" this is the parting of our " ways , " he said . " but i will now explain the things you could not bear :
( ኸድር ) አለ « ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
god explains the commandments to you . god is all knowing and wise .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and allah clearly explains the verses for you ; and allah is all knowing , wise .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
if god took away your hearing and your sight , and set a seal on your hearts , what god other than god would restore them to you ? ” note how we explain the revelations in various ways , yet they still turn away .
ንገሩኝ አላህ መስሚያችሁንና ማያዎቻችሁን ቢወስድ በልቦቻችሁም ላይ ቢያትም ከአላህ ሌላ እሱን የሚያመጣላችሁ አምላክ ማነው በላቸው ፡ ፡ አንቀጾችን እንዴት እንደምናብራራ ከዚያም እነሱ እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
say , " if god should take away your hearing and your sight and seal your hearts , who is the deity who could restore it to you save god ? " see how we explain the signs to them in diverse ways , yet they turn away .
ንገሩኝ አላህ መስሚያችሁንና ማያዎቻችሁን ቢወስድ በልቦቻችሁም ላይ ቢያትም ከአላህ ሌላ እሱን የሚያመጣላችሁ አምላክ ማነው በላቸው ፡ ፡ አንቀጾችን እንዴት እንደምናብራራ ከዚያም እነሱ እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
allah desires to explain [ the laws ] to you , and to guide you to the customs of those who were before you , and to turn toward you clemently , and allah is all-knowing , all-wise .
አላህ ( የሃይማኖታችሁን ሕግጋት ) ሊያብራራላችሁ ከእናንተ በፊትም የነበሩትን ነቢያት ደንቦች ሊመራችሁ በእናንተም ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Certaines traductions humaines peu pertinentes ont été masquées.
Affichez les résultats peu pertinents.