Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
so we gave him the good news of a boy , possessing forbearance .
ታጋሽ በሆነ ወጣት ልጅም አበሰርነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
these will receive double reward for their forbearance , replacing evil by virtue , and for their spending for the cause of god .
እነዚያ በመታገሳቸው ዋጋቸውን ሁለት ጊዜ ይስሰጣሉ ፡ ፡ ክፉውንም ነገር በበጎ ምግባር ይገፈትራሉ ፡ ፡ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ይለግሳሉ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
or despisest thou the riches of his goodness and forbearance and longsuffering; not knowing that the goodness of god leadeth thee to repentance?
ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
a kind word and forbearance is better than that charity which is followed up by insult or injury . allah is self-sufficient and forbearing .
መልካም ንግግርና ምሕረት ማድረግ ማስከፋት ከሚከተላት ምጽዋት በላጭ ነው ፡ ፡ አላህም ተብቃቂ ታጋሽ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
we did not create the heavens and the earth and whatever is between them except with consummate wisdom , and indeed the hour is bound to come . so forbear with a graceful forbearance .
ሰማያትንና ምድርንም በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በእውነት እንጂ ( በላግጣ ) አልፈጠርንም ፡ ፡ ሰዓቲቱም በእርግጥ መጪ ናት ፡ ፡ መልካምንም ይቅርታ አድርግላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
whom god hath set forth to be a propitiation through faith in his blood, to declare his righteousness for the remission of sins that are past, through the forbearance of god;
እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
they will all receive paradise as their reward for their forbearance and patience , where they will be greeted with , " peace be with you . "
እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
they wish this out of the envy of their hearts though the truth has become quite clear to them . yet , you should show forbearance and forgiveness to them ' till allah himself enforces his judgement .
ከመጽሐፉ ባለቤቶች ብዙዎች እውነቱ ከተገለጸላቸው በኋላ ከነፍሶቻቸው በኾነው ምቀኝነት ከእምነታችሁ በኋላ ከሓዲዎች አድርገው ሊመልሱዋችሁ ተመኙ ፡ ፡ አላህም ትዕዛዙን እስከሚያመጣ ድረስ ይቅርታ አድርጉ ፤ እለፏቸውም ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ከሃሊ ነውና ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
they asked him , " shu 'ayb , do your prayers tell you that we must give up the worship of what our fathers had worshipped and that we must not deal with our properties as we like ? we still believe that you are a person of forbearance and understanding . "
« ሹዐይብ ሆይ ! ስግደትህ አባቶቻችን የሚገዙትን ጣዖታት እንድንተው ወይም በገንዘቦቻችን የምንሻውን መሥራትን ( እንድንተው ) ታዝሃለችን አንተ በእርግጥ ታጋሹ ቅኑ አንተ ነህና » አሉት ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent