Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
do you give it its increase , or are we the giver ?
እናንተ ታበቅሉታላችሁን ? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን ?
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
he holds the keys of the heavens and the earth . he increases or decreases the provision of any one he will .
የሰማያትና የምድር ( ድልቦች ) መከፈቻዎች የእርሱ ናቸው ፡ ፡ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ እርሱ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
do they not see god increases or decreases the means of whosoever he please ? verily there are signs in this for those who believe .
አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን የሚያሰፋ የሚያጠብም መሆኑን አያዩምን በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች አስደናቂ ምልክቶች አልሉበት ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
god increases or decreases the fortunes of whosoever he will , and they rejoice in the life of this world . yet the life of this world is nothing but a merchandise as compared to the life of the next .
አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ ( ከሓዲዎች ) በቅርቢቱም ሕይወት ተደሰቱ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱ አንጻር ( ትንሽ ) መጠቀሚያ እንጂ ምንም አይደለችም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
say : " verily my lord increases or restricts the provision of any of his creatures as he will , and repays whatsoever you spend . he is the best of all providers . "
« ጌታዬ ሲሳይን ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፡ ፡ ለእርሱም ያጠብባል ፡ ፡ ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል ፡ ፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው » በላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
Certaines traductions humaines peu pertinentes ont été masquées.
Affichez les résultats peu pertinents.