Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
when any evil suggestion from satan touches those who fear god , they are instantly alerted and become watchful ;
እነዚያ የተጠነቀቁት ከሰይጣን የኾነ ዘዋሪ በነካቸው ጊዜ ( ጌታቸውን ) ይገነዘባሉ ፡ ፡ ወዲያውም እነሱ ተመልካቾች ይኾናሉ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
allah sends down water from the heaven , and thereby he instantly revives the earth after it lay dead . verily there is a sign in it for those who have ears .
አላህም ከሰማይ ውሃን አወረደ ፡ ፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው አደረገ ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
so leave her alone to graze on god 's earth . and do her no harm , lest you should be instantly afflicted with a torment . "
ሕዝቦቼም ሆይ ! ይህቺ ለእናንተ ተዓምር ስትሆን የአላህ ግመል ናት ፡ ፡ ተውዋትም ፡ ፡ በአላህ ምድር ውስጥ ትብላ ፡ ፡ በክፉም አትንኳት ፡ ፡ ቅርብ የሆነ ቅጣት ይይዛችኋልና » ( አላቸው ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
unto which promise our twelve tribes, instantly serving god day and night, hope to come. for which hope's sake, king agrippa, i am accused of the jews.
ወደዚህም ወደ ተስፋ ቃል አሥራ ሁለቱ ወገኖቻችን ሌሊትና ቀን በትጋት እያመለኩ ይደርሱ ዘንድ አለኝታ አላቸው፤ ስለዚህም አለኝታ፥ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ከአይሁድ እከሰሳለሁ።
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
allah has promised you abundant spoils which you shall acquire . he has instantly granted you this ( victory ) and has restrained the hands of people from you that it may be a sign for the believers and he may guide you to a straight way .
አላህ ብዙዎችን ዘረፋዎች የምትወስዷቸው የኾኑን ተስፋ አደረገላችሁ ፡ ፡ ይህችንም ለእናንተ አስቸኮለላችሁ ፡ ፡ ከእናንተም የሰዎችን እጆች ከለከለላችሁ ፡ ፡ ( ልታመሰግኑትና ) ለምእምናንም ምልክት እንድትኾን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራችሁም ዘንድ ( ይህንን ሠራላችሁ ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :