Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
check your internet connection.
የኢንተርኔት ግንኙነቶን ይመርምሩ
Dernière mise à jour : 2014-08-15
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
internet penetration in ghana is about 14 percent and has been on the up and up for the last decade as more ghanaians, especially young people, have hooked up to the web.
በጋና፣ የበይነመረብ ተዳራሽነት መጠን 14 በመቶ ገደማ ነው፤ በተጨማሪም ባለፉት ዐሥር ዓመታት በተለይም ወጣት ጋናውያን ከመረጃ መረብ ጋር መተዋወቃቸውን ተከትሎ እያደገ፣ እያደገ መጥቷል፡፡
an improvised coffin plastered with the words "freedom of the internet" was carried by activists signalling the anticipated death of the internet in jordan.
እንደመሪ ቃል "የበይነመረብ ነፃነት" የሚል ባነር የያዙት በነፃ ሐሳብን የመግለጽ መብት አራማጆች በዮርዳኖስ የበይነመረብን ሞት አዝማሚያ ጠቁመዋል፡፡
with time, this small group of internet users decided to introduce blogging and the use of social media tools to many other people who may be interested but just didn’t know how.
በጊዜ ሒደት፣ ይህ ትንሽ ቡድን ጡመራንና ማኅበራዊ አውታርን ባለማወቅ ዝም ያሉ ነገር ግን ቢያውቁ ኖሮ እነሱ እንደሚጠቀሙበት ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሰዎችን ከማኅበራዊ አውታሮች ጋር ለማስተዋወቅ ወሰነ፡፡
some five years ago, there were only a handful of bloggers in ghana, since then, bloggers and internet enthusiasts have been organised under one umbrella body to build capacity, learn and share ideas from one another.
- የዛሬ አምስት ዓመት ገደማ በጣት የሚቆጠሩ ጦማሪዎች ብቻ ነበሩ፤ ከዚያ ወዲህ ግን ጦማሪዎች እና የኢንተርኔት ወዳጆች በአንድ ጥላ ሥር ተደራጅተው አቅማቸውን ለመገንባት እና አንዱ ከሌላው ለመማርና ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ችለዋል፡፡