Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
check in on ethiopian website or mobile app to get 10 pounds total extra luggage weight
የ 10 ፓውንድ ጠቅላላ ተጨማሪ የሻንጣኝ ክብደት ለማግኘት በኢትዮጵያውያን web ወይም የሞባይል መተግበሪያ ላይ ተመዝግበው ይግቡ
Dernière mise à jour : 2019-06-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
and whoever does an evil deed equal to the weight of the minutest particle , will see it .
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
truth alone will be of weight that day . those whose scales are heavy shall be successful ,
ትክክለኛውም ሚዛን የዚያን ቀን ነው ፡ ፡ ሚዛኖቻቸው የከበዱላቸው ሰዎችም እነዚያ እነርሱ የፈለጉትን ያገኙ ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
is then my family of more weight with you than allah ? and you have cast him away behind your backs .
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ጎሳዎቼ በእናንተ ላይ ከአላህ ይልቅ የከበሩ ናቸውን ( አላህን ) ከኋላችሁ ወደ ጀርባ አድርጋችሁም ያዛችሁት ፡ ፡ ጌታዬ በምትሠሩት ሁሉ ከባቢ ነው » አላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
who believe in the unseen , maintain the prayer , and spend out of what we have provided for them ;
ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚቸሩ ለኾኑት ፤
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
and give not short measure and weight . verily i see you in prosperity , and verily i fear for you the torment of a day encompassing
ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን ( ላክን ) ፡ ፡ አላቸው « ሕዝቦቼ ሆይ ! አላህን ተገዙ ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ የላችሁም ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንንም አታጉድሉ ፤ እኔ በጸጋ ላይ ሆናችሁ አያችኋለሁ ፡ ፡ እኔም በእናንተ ላይ የከባቢን ቀን ቅጣት እፈራለሁ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
and maintain the prayer , and give the zakat , and bow along with those who bow [ in prayer ] .
ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ( ግዴታ ምጽዋትን ) ስጡ ፡ ፡ ( ለጌታችሁ ) ከአጎንባሾች ጋርም አጎንብሱ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
for our light affliction, which is but for a moment, worketh for us a far more exceeding and eternal weight of glory;
የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
and do not come near the property of the orphan , except with the best intentions , until he reaches maturity . and give full weight and full measure , equitably .
« የየቲምንም ገንዘብ ብርታቱን ( አካለ መጠን ) እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጅ አትቅረቡ ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንንም በትክክሉ ሙሉ ፡ ፡ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድም ፡ ፡ በተናገራችሁም ጊዜ በዘመዶቻችሁ ላይ ቢኾንም እንኳ ( እውነትን በመናገር ) አስተካክሉ ፡ ፡ በአላህም ቃል ኪዳን ሙሉ ፡ ፡ እነሆ ትገሰጹ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence: