Vous avez cherché: observe the information (Anglais - Amharique)

Anglais

Traduction

observe the information

Traduction

Amharique

Traduction
Traduction

Traduisez instantanément des textes, des documents et des voix avec Lara

Traduire maintenant

Contributions humaines

Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.

Ajouter une traduction

Anglais

Amharique

Infos

Anglais

so did you observe the idols lat and uzza ?

Amharique

አል-ላትንና አል-ዑዛን አያችሁን ?

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

so observe the end of those who were warned .

Amharique

የተስፈራሪዎቹም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

but observe the measure strictly , nor fall short thereof .

Amharique

መመዘንንም በትክክል መዝኑ ፡ ፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

and observe the weight with equity , and make not deficient the balance .

Amharique

መመዘንንም በትክክል መዝኑ ፡ ፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

observe the full measure , and do not be of those who give short measure .

Amharique

« ስፍርን ሙሉ ፡ ፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

do they not observe the camel , [ to see ] how it has been created ?

Amharique

( ከሓዲዎች ) አይመለከቱምን ? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች !

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

do ( these unbelievers ) not observe the camels : how they were created ?

Amharique

( ከሓዲዎች ) አይመለከቱምን ? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች !

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

do they not observe the earth , how much of every good kind we cause to grow therein ?

Amharique

ወደ ምድርም በውስጧ ከመልካም ( በቃይ ) ጎሳ ሁሉ ብዙን እንዳበቀልን አላዩምን ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

those who observe the prayer , and pay the obligatory charity , and are certain of the hereafter .

Amharique

ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት ፣ ዘካንም ለሚሰጡት ፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ የሚያረጋግጡ ለሆኑት ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

but the information will be unapparent to them that day , so they will not [ be able to ] ask one another .

Amharique

በዚያም ቀን ወሬዎቹ ሁሉ በእነርሱ ላይ ይሰውሩባቸዋል ፡ ፡ እነርሱም አይጠያየቁም ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

our lord ! obliterate their riches and harden their hearts that they may not believe until they observe the painful chastisement .

Amharique

ሙሳም አለ ፡ - « ጌታችን ሆይ ! አንተ ለፈርዖንና ለሹሞቹ በቅርቢቱ ሕይወት ጌጥን ብዙ ገንዘቦችንም በእርግጥ ሰጠህ ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ከመንገድህ ያሳስቱ ዘንድ ( ሰጠሃቸው ) ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ገንዘቦቻቸውን አጥፋ ፡ ፡ በልቦቻቸውም ላይ አትም ፡ ፡ አሳማሚን ቅጣት እስከሚያዩ አያምኑምና ፡ ፡ »

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

did they never observe the sky above them : how we built it and beautified it ; and it has no cracks ;

Amharique

ወደ ሰማይም ከበላያቸው ስትኾን ለእርሷ ምንም ቀዳዳዎች የሌሏት ኾና እንዴት እንደ ገነባናትና ( በከዋክብት ) እንዳጌጥናት አልተመለከቱምን ?

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

do they not observe the birds above them , spreading their wings and folding them ? none , except the merciful holds them .

Amharique

ወደ አእዋፍ ከበላያቸው ክንፎቻቸውን ዘርግተው ተንሳፋፊዎች የሚሰበሰቡም ሲኾኑ አላዩምን ? ከአልረሕማን በቀር ( ባየር ላይ ) የሚይዛቸው የለም ፡ ፡ እርሱ በነገሩ ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

when she divulged it , god informed his prophet about this . the prophet told his wife part of the information which he had received from god and ignored the rest .

Amharique

ነቢዩ ከሚስቶቹ ወደ አንዷ ወሬን በመሰጠረ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ እርሱንም በነገረችና አላህ እርሱን ( ማውራትዋን ) ባሳወቀው ጊዜ ከፊሉን አስታወቀ ፡ ፡ ከፊሉንም ተወ ፡ ፡ በእርሱም ባወራት ጊዜ « ይህን ማን ነገረህ ? » አለች ፡ ፡ « ዐዋቂው ውስጠ ዐዋቂው ነገረኝ » አላት ፤

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

have they not journeyed in the land that they might observe the end of those who came before them ? they were even greater in strength than they and left behind more splendid traces in the land .

Amharique

የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይኼዱምን ? በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶች ፤ ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ ነበሩ ፡ ፡ አላህም በኀጢአቶቻቸው ያዛቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም ጠባቂ አልነበራቸውም ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

answering to a facebook user, anania sorri, who wanted to know the source of the information that 4.5 million are facing hunger, addis standard writes:

Amharique

አናንያ ሶሪ የተባለ የፌስቡክ ተጠቃሚ 4. 5 ሚሊዮኖች ረኀብ ገጥሟቸዋል የሚለው ውስጥ የቁጥሩ ምንጭ ከየት እንደሆነ ሲጠይቅ ከአዲስ ስታንዳርድ የተሰጠው መልስ:

Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

believers , if you marry believing women and then divorce them before the consummation of the marriage , they do not have to observe the waiting period . give them their provisions and set them free in an honorable manner .

Amharique

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም ሳትነኩዋቸው በፊት በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት ዒዳ ምንም የላችሁም ፡ ፡ አጣቅሟቸውም ፤ ( ጉርሻ ስጧቸው ) ፡ ፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

and we made them leaders , guiding by our command ; and we inspired them to do good works , and to observe the prayer , and to give out charity . they were devoted servants to us .

Amharique

በትዕዛዛችንም ወደ በጎ ሥራ የሚመሩ መሪዎች አደረግናቸው ፡ ፡ ወደእነሱም መልካም ሥራዎችን መሥራትን ፣ ሶላትንም መስገድን ፣ ዘካንም መስጠትን አወረድን ፡ ፡ ለእኛ ተገዢዎችም ነበሩ ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

it is not lawful for you to take away anything of what you have given your wives , unless both fear that they would not be able to observe the bounds set by god . in such a case it shall be no sin for either of them if the woman opts to give something for her release .

Amharique

ፍች ሁለት ጊዜ ነው ፤ ( ከዚህ በኋላ ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ ( ለባሎች ) አይፈቀድላችሁም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ ( ነፍሷን ) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም ፡ ፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት ፤ አትተላለፏትም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው ፡ ፡

Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Anglais

we the people of kuwait ask you to protect the privacy of our account details of @karametwatan from all/any officials seeking the information of the owners and/or ip addresses of the persons using and posting from the mentioned account.

Amharique

እኛ የኪዌት ህዝቦች የገጻችንን @karametwatan ግለኝነት እና ዝርዝር መረጃዎች በዚህ ገጽ ተጠቅሞ የሚለጥፍን ግለሰብ የበየነመረብ አድራሻ (ip addresses) ከሚፈልጉ ከሁሉም / ከማንኛውም ባለስልጣናት እንዲትጠብቁልን እንጠይቃለን፡፡

Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :

Obtenez une traduction de meilleure qualité grâce aux
8,945,644,984 contributions humaines

Les utilisateurs demandent maintenant de l'aide :



Nous utilisons des cookies pour améliorer votre expérience utilisateur sur notre site. En poursuivant votre navigation, vous déclarez accepter leur utilisation. En savoir plus. OK