Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
an apostle from allah rehearsing writs cleansed .
( አስረጁም ) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
an messenger from allah , rehearsing scriptures kept pure and holy :
( አስረጁም ) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
he it is who hath raised amdist the unlettered ones an apostle from among themselves , rehearsing unto them his revelations and purifying them and teaching them the book and wisdom , though they have been aforetime in error manifest .
እርሱ ያ በመሃይሞቹ ውስጥ አንቀጾቹን ( ቁርኣንን ) በእነርሱ ላይ የሚያነብላቸው ፣ ( ከማጋራት ) የሚያጠራቸውም ፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልክተኛ ( ሙሐመድን ) ከእነርሱው ውስጥ የላከ ነው ፡ ፡ እነርሱም ከእርሱ በፊት በግልጽ ስሕተት ውስጥ ነበሩ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
nor was thy lord the one to destroy a population until he had sent to its centre a messenger , rehearsing to them our signs ; nor are we going to destroy a population except when its members practise iniquity .
ጌታህም ከተሞችን በዋናዋ ( ከተማ ) ውስጥ አንቀጾቻችንን በእነሱ ላይ የሚያነብ መልክተኛን እስከሚልክ ድረስ አጥፊ አልነበረም ፡ ፡ ከተሞችንም ባለቤቶቿ በዳዮች ሆነው እንጅ አጥፊዎች አልነበርንም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
( after the judgement has been passed ) the unbelievers shall be driven in companies to hell so that when they arrive there , its gates shall be thrown open and its keepers shall say to them : “ did messengers from among yourselves not come to you , rehearsing to you the signs of your lord and warning you against your meeting of this day ? ” they will say : “ yes indeed ; but the sentence of chastisement was bound to be executed against the unbelievers . ”
እነዚያ የካዱትም የተከፋፈሉ ጭፍሮች ኾነው ወደ ገሀነም ይንነዳሉ ፡ ፡ በመጧትም ጊዜ ደጃፎችዋ ይከፈታሉ ፡ ፡ ዘበኞችዋም « ከእናንተ የኾኑ መልክተኞች የጌታችሁን አንቀጾች በናንተ ላይ የሚያነቡላችሁ የዚህንም ቀን መገናኘት የሚያስጠነቅቋችሁ አልመጡዋ ችሁምን ? » ይሏቸዋል ፡ ፡ « የለም መጥተውናል ፤ ግን የቅጣቲቱ ቃል በከሓዲዎች ላይ ተረጋገጠች » ይላሉ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :