Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
indeed the virtuous are in serenity .
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት ( ገነት ) ውስጥ ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
he is therefore in the desired serenity .
እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
many a face will be in serenity on that day .
ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
you will recognise the freshness of serenity on their faces .
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
indeed for the pious , with their lord , are gardens of serenity .
ለጥንቁቆቹ በጌታቸው ዘንድ መጠቀሚያ ገነቶች አሏቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and when you look towards it , you will see serenity and a great kingdom .
እዚያም በተመለከትክ ጊዜ ጸጋንና ታላቅ ንግሥናን ታያለህ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
does every man among them aspire to be admitted into the garden of serenity ?
ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን ?
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
indeed those who believed and did good deeds – for them are gardens of serenity .
እነዚያ ያመኑና መልካሞችንም የሠሩ ለእነርሱ የጸጋ ገነቶች አሏቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
god was pleased with the believers , when they pledged allegiance to you under the tree . he knew what was in their hearts , and sent down serenity upon them , and rewarded them with an imminent conquest .
ከምእምናኖቹ በዛፊቱ ሥር ቃል ኪዳን በሚጋቡህ ጊዜ አላህ በእርግጥ ወደደ ፡ ፡ በልቦቻቸውም ውስጥ ያለውን ዐወቀ ፡ ፡ በእነርሱም ላይ እርጋታን አወረደ ፡ ፡ ቅርብ የኾነንም መክፈት መነዳቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
then god sent down his serenity upon his messenger , and upon the believers ; and he sent down troops you did not see ; and he punished those who disbelieved . such is the recompense of the disbelievers .
ከዚያም አላህ እርጋታውን በመልክተኛውና በምእምናኖቹ ላይ አወረደ ፡ ፡ ያላያችኋቸውንም ሰራዊት አወረደ ፡ ፡ እነዚያን የካዱትንም በመገደልና በመማረክ አሰቃየ ፡ ፡ ይህም የከሓዲያን ፍዳ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
“ the one who has , by his munificence , established us in a place of serenity ; in which no hardship shall ever reach us nor any fatigue affect us . ”
( እርሱም ) ያ ከችሮታው የዘላለም መኖሪያን አገር ያሰፈረን ነው ፡ ፡ በእርሷ ውስጥ መከራ አይነካንም ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ድካም አይነካንም ፡ ፡ »
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
those who disbelieved filled their hearts with rage — the rage of the days of ignorance . but god sent his serenity down upon his messenger , and upon the believers , and imposed on them the words of righteousness — of which they were most worthy and deserving .
እነዚያ የካዱት ደራይቱን የመሀይምነቲቱን ደራ በልቦቻቸው ውስጥ ባደረጉ ጊዜ ( በቀጣናቸው ነበር ) ፡ ፡ አላህም በመልክተኛው ላይና በምእምናኖቹ ላይ እርጋታውን አወረደ ፡ ፡ መጥጠበቂያይቱንም ቃል አስያዛቸው ፡ ፡ በእርሷም ተገቢዎች ባለቤቶችዋም ነበሩ ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :