Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
“ to unleash upon them rocks of clay . ”
በእነርሱ ላይ ከጭቃ የኾኑን ድንጋዮች ልንለቅባቸው ( ተላክን ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
that we may unleash a shower of clay-stones
በእነርሱ ላይ ከጭቃ የኾኑን ድንጋዮች ልንለቅባቸው ( ተላክን ) ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
have you not regarded that we unleash the devils upon the faithless to urge them vigorously ?
እኛ ሰይጣናትን በከሓዲዎች ላይ ( በመጥፎ ሥራ ) ማወባራትን የሚያወባሩዋቸው ሲኾኑ የላክን መኾናችንን አለየህምን
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
are you secure that he who is in the sky will not unleash upon you a rain of stones ? soon you will know how my warning has been !
ወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? ) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
are you confident that he will not cause a track of land to cave in beneath you , or unleash a tornado against you , and then you find no protector ?
የየብሱን በኩል ( ምድርን ) በእናንተ መገልበጡን ወይም ጠጠርን የያዘ ንፋስን በእናንተ ላይ መላኩን ከዚያም ለእናንተ ጠባቂ አለማግኘታችሁን አትፈሩምን
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
do you feel secure that he will not send you back into it another time and unleash against you a shattering gale and drown you because of your unfaith ? then you will not find for yourselves any redresser against us .
ወይስ ሌላ ጊዜ ወደ እርሱ ( ወደ ባሕር ) የሚመልሳችሁ ወዲያውም በእናንተ ላይ ብርቱን ነፋስ የሚልክ በክሕደታችሁም ምክንያት የሚያሰጥማችሁ መኾኑን ከዚያም በኛ ላይ በእርሱ ተከታይን ( ረዳትን ) ለእናንተ የማታገኙ መኾናችሁን አትፈሩምን
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
maybe my lord will give me [ something ] better than your garden , and he will unleash upon it bolts from the sky , so that it becomes a bare plain .
« ጌታዬ ከአትክልትህ የበለጠን ሊሰጠኝ በርሷም ( በአትክልትህ ) ላይ ከሰማይ መብረቆችን ሊልክባትና የምታንዳልጥ ምልጥ ምድር ልትኾን ይቻላል ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
if they were to confront you they would be your enemies , and would stretch out against you their hands and [ unleash ] their tongues with evil [ intentions ] , and they are eager that you [ too ] should be faithless .
ቢያሸንፏችሁ ለእናንተ ጠላቶች ይኾናሉ ፡ ፡ እጆቻቸውንና ምላሶቻቸውንም ወደእናንተ በክፉ ይዘረጋሉ ፡ ፡ ብትክዱም ተመኙ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :