Apprendre à traduire à partir d'exemples de traductions humaines.
Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
your mind is a weapon keep it loaded
አእምሮህ መሳሪያ ነው።
Dernière mise à jour : 2022-02-26
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence:
after making their prostrations , let them be behind you , and let another party who have not prayed come and pray with you , taking their precautions and their weapons . those who disbelieve wish that you should be inattentive of your weapons and your baggage , so that they might swoop upon you with one assault .
በውስጣቸውም በኾንክና ሶላትን ለእነርሱ ባስገደድካቸው ጊዜ ከእነሱ አንዲት ጭፍራ ካንተ ጋር ትቁም ፡ ፡ መሣሪያዎቻቸውንም ይያዙ ፡ ፡ በግንባራቸውም በተደፉ ጊዜ ከስተኋላችሁ ይኹኑ ፡ ፡ ( እነዚህ ይኺዱና ) ያልሰገዱትም ሌሎቹ ጭፍሮች ይምጡ ፡ ፡ ከአንተም ጋር ይስገዱ ፡ ፡ ጥንቃቄያቸውንና መሣሪያዎቻቸውንም ይያዙ ፡ ፡ እነዚያ የካዱት ከመሣሪያዎቻችሁና ከጓዞቻችሁ ብትዘነጉና በእናንተ ላይ አንዲትን መዘንበል ቢዘነበሉ ተመኙ ፡ ፡ ከዝናብም የኾነ ችግር በእናንተ ቢኖር ወይም ሕመምተኞች ብትኾኑ መሣሪያዎቻችሁን ብታስቀምጡ በናንተ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ ጥንቃቄያችሁንም ያዙ ፡ ፡ አላህ ለከሓዲዎች አዋራጅን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Référence: