Apprendre à traduire à partir d'exemples de traductions humaines.
De: Traduction automatique
Suggérer une meilleure traduction
Qualité :
Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
see , the inhabitants of paradise today are busy in their rejoicing ,
የገነት ሰዎች ዛሬ በእርግጥ በሥራዎች ውስጥ ተደሳቾች ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
yet their hearts are oblivious of this ; and besides , they are busy with other things ,
በእውነቱ ( ከሓዲዎች ) ልቦቻቸው ከዚያ ( መጽሐፍ ) በዝንጋቴ ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ከዚህ ሌላ እነሱ ለርሷ ሠሪዎችዋ የኾኑ ( መጥፎ ) ሥራዎች አሏቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
we are busy lavishing on them all kinds of good ? nay , they do not perceive the reality of the matter .
በበጎ ነገሮች የምንቻኮልላቸው መኾንን ( ያስባሉን ) አይደለም ፤ ( ለማዘንጋት መኾኑን ) አያውቁም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
and then, it seems many universities, offices, towns and villages are busy naming whatever thing they have after meles.
እናም፣ ብዙ ዩንቨርስቲዎቸ፣ ቢሮዎች፣ ከተሞችና መንደሮች ያላቸውን ነገር ሁሉ በመለስ እየተሰየሙ ነው፡፡
Dernière mise à jour : 2016-02-24
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
truly , those who believe and do good works are the best of creatures .
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት ፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
that which they are engaged upon shall be shattered and all their works are vain .
« እነዚህ እነርሱ በውስጡ ያሉበት ነገር ጠፊ ነው ፡ ፡ ይሰሩት የነበሩትም ብልሹ ነው » ( አላቸው ) ፤
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
what they are engaged in is doomed to destruction and all their works are in vain . "
« እነዚህ እነርሱ በውስጡ ያሉበት ነገር ጠፊ ነው ፡ ፡ ይሰሩት የነበሩትም ብልሹ ነው » ( አላቸው ) ፤
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
but those who believe and do good works are the heirs of paradise ; there they shall abide forever .
እነዚያም ያመኑት በጎ ሥራዎችንም የሠሩት እነዚያ የገነት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
he knows what you are busy with concerning this . he is sufficient as witness between you and me ; yet he is forgiving , ever-merciful . "
ይልቁንም ቀጠፈው ይላሉን ? « ብቀጥፈው ለእኔ ከአላህ ( ቅጣት ለማዳን ) ምንንም አትችሉም ፡ ፡ እርሱ ያንን በእርሱ የምትቀባዥሩበትን ዐዋቂ ነው ፡ ፡ በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በእርሱ በቃ ፡ ፡ እርሱም መሓሪው አዛኙ ነው » በላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
( and ) lo ! those who believe and do good works are the best of created beings .
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት ፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
these — they will have nothing but the fire in the hereafter . their deeds are in vain therein , and their works are null .
እነዚያ እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነርሱ ከእሳት በቀር የሌላቸው ናቸው ፡ ፡ የሠሩትም ሥራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ ፡ ፡ ( በቅርቢቱ ዓለም ) ይሠሩት የነበሩትም በጎ ሥራ ብልሹ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
" they are those who deny the ayat ( proofs , evidences , verses , lessons , signs , revelations , etc . ) of their lord and the meeting with him ( in the hereafter ) . so their works are in vain , and on the day of resurrection , we shall not give them any weight .
እነዚያ እነርሱ በጌታቸው ማስረጃዎችና በመገናኘቱ የካዱት ናቸው ፡ ፡ ሥራዎቻቸውም ተበላሹ ፡ ፡ ለእነሱም በትንሣኤ ቀን ( ጠቃሚ ) ሚዛንን አናቆምላቸውም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Avertissement : un formatage HTML invisible est présent
Certaines traductions humaines peu pertinentes ont été masquées.
Affichez les résultats peu pertinents.