Apprendre à traduire à partir d'exemples de traductions humaines.
Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
لانه ان كنا نؤمن ان يسوع مات وقام فكذلك الراقدون بيسوع سيحضرهم الله ايضا معه.
ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
Dernière mise à jour : 2012-05-05
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
« وتحسبهم » لو رأيتهم « أيقاظا » أي منتبهين لأن أعينهم منفتحة ، جمع يقظ بكسر القاف « وهم رقود » نيام جمع راقد « ونقلبهم ذات اليمين وذات الشمال » لئلا تأكل الأرض لحومهم « وكلبهم باسط ذراعيه » يديه « بالوصيد » بفناء الكهف وكانوا إذا انقلبوا انقلب هو مثلهم في النوم واليقظة « لو اطلعت عليهم لولَّيت منهم فرارا ولملِّئت » بالتشديد والتخفيف « منهم رعْبا » بسكون العين وضمها منعهم الله بالرعب من دخول أحد عليهم .
እነሱም የተኙ ሆነው ሳሉ ( ዓይኖቻቸው በመከፈታቸው ) ንቁዎች ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ ፡ ፡ ወደ ቀኝ ጎንና ወደ ግራ ጎንም እናገላብጣቸዋለን ፡ ፡ ውሻቸውም ሁለት ክንዶቹን በዋሻው በር ላይ ዘርግቷል ፡ ፡ በእነሱ ላይ ዘልቀህ ብታይ ኖሮ የምትሸሽ ኾነህ በዞርክ ነበር ፡ ፡ ከእነሱም በእርግጥ ፍርሃትን በተመላህ ነበር ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :